ጃል መሮ በትግርኛ – ከትህነግ ጋር ሲመክር ተጠለፈ ” 70 ከመቶ ጨርሰናል አዲስ አበባ ነው የቀረን”

የአሜሪካ ድምጽ ማንነቱን ሳይጠይቀውና ሳያውቅ ሰፊ ቃለ ምልልስ በተደጋጋሚ ሲያደርገልት የነበረው ጃል መሮ በትግርኛ ከትግራይ ስሙ ካልተገለጸ ባለስልጣን ጋር ስለሚያካሂዱት ኦፕሬሽን ሲመክሩና መረጃ ሲቀባበሉ የሚያስረዳ ድምጽ ሆነ። ሌላው ቢረሳ በኢሬቻ ብቻ ከስምንት መቶ ሰዎች በላይ ሰዎችን የጨረሰ ትህነግ ከመላው ኦሮሞ ጋር ህብረት እንደሌለው በማስረዳት በተዘጋጀው ዶክመንታሪ ዝርዝሩን ይመልከቱ።

ኦሮሞ በሃዘንና በደስታ ጊዜ በባህላዊው መንገድ ሲገልጽ “እንዲህ ለማለት አስቦ ነው” እየተባለ የሚገደልና የሚታሰር ሕዝብ በምንም መልኩ ከትህነግ ጋር ውል እንደሌለው በጥንቀሩ የኦነግ አመራሮች ገልጸዋል። ጃል መሮ በገጠር 75 ከመቶ ጨርሰናል። አዲስ አበባ ነው የቀረን በማለት በትግርኛ ሲናገር ” ጥሩ ጥሩ እንዳይበልሽ በርቱ፣ ጊዜ አትስጡ ..” በሚል የትህነጉ ሰው … የመንግስትን ትጥቅ ያስፈቱ። ቶሎ ቶሎ ….. ያድምጡ ሼር ያድርጉ !!

DONATE US – ቢረዱን አስፍተን ለመስራት አቅም ይፈጥሩልናል

About topzena1 2661 Articles
A journalist

Be the first to comment

Leave a Reply