Day: October 28, 2021
የአማራ ሕዝብ ነጻነቱንና ፍትህን ማግኘት የሚችለው በክንዱና በመስዋእትነት ነው አሉ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ጌታቸው ጀንበር ፡፡ ምክትል ርእሰ መስተዳድሩ ከአሚኮ ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ባደረጉት ቆይታ የአማራ ሕዝብ በ...
በአዳማ ከተማና አካባቢዋ ለአሸባሪዎቹ ሸኔ እና ሕወሓት የተለያዩ ድጋፎችን ሲያደርጉ የነበሩ 88 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። የአዳማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የአካባቢ ሰላምና ፀጥታ ማስከበር ምክትል ዳይሬክተር...
የኢትዮጵያ አየር ኃይል በትግራይ የመስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጅነሪንግ ሁለተኛው ክፍል ላይ የአየር ጥቃት መፈጸሙን የመንግሥት ኮምንኬሽን አገልግሎት ማስታወቁን ተከትሎ የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ረዳ...
ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) ከሰሐራ በርሐ በታች የሚገኙ የአፍሪካ አገራት በሚቀጥለው አመት የሚኖራቸውን ምጣኔ ሐብታዊ ዕድገት ሲተነብይ የኢትዮጵያን ሳያካትት ቀርቷል። የተቋሙ እርምጃ በኢትዮጵያ ላይ ጫና በማሳደሩ ዶይቼ...
በሀገር መከላከያ ሠራዊታችን የሚመራው የወገን ጦር፣ በሕዝባችን ያልተቋረጠ ደጀንነት ሰሞኑን በኩታበር፣ ተሁለደሬ፣ ወረባቦና ጭፍራ ግንባር ፀረ ማጥቃት ርምጃ ወስዷል። በተመረጡ የጁንታው አሸባሪ ቡድን ማሠልጠኛዎች፣ የጦር ማደራጃና ...
በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ ወቄ፣ ፍላቂት ገረገራ፤ እና ኮኪት አካባቢዎች በሚገኙ ኬላዎች ላይ በሚካሄድ ጥብቅ ፍተሻ በየቀኑ ከሁለት እስከ ሶስት ሰርጎ ገቦች እየተያዙ መሆኑን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ያነጋገራቸው አስተያየት ሰጪ...
ካርቱም ከግድቡ ድርድር መታገድና የህብረቱ ሰላምና ፀጥታ ምክር ቤት | ቅኝትእስሌማን ዓባይ - የዓባይ ልጅ ሱዳን ከአፍሪካ ህብረት ሁሉም ተሳትፎዎቿ በመታገዷ በግድቡ የሶስትዮሽ ድርድር አትሳተፍም። በሱዳን የሽግግር ሂደቱን ይመራ ...
‹‹በውስጥም ፤በውጭም የተጋረጡ ችግሮችን ለማሸነፍ በጋራ መቆም ያስፈልጋል›› – ዶክተር ራሔል ባፌ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ ኢትዮጵያ በተለያዩ ውስጣዊና ውጫዊ ችግሮች እየተፈተነች የምትገኝበት ጊዜ እንደመሆኑ መ...
አሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ቡድን ለወራት በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በፈጸመው ወረራ እና ምዝበራ በሰሜን ወሎ ዞን ብቻ 832 ትምህርት ቤቶች ከጥቅም ውጭ ሆነዋል፡፡ የሽብር ቡድኑ በዞኑ በፈጠረው ዘርፈ ብዙ ችግር በእነ...