የትግራይ ወራሪ ኃይል እስካሁን የአማራ ልሂቅ ነው ጠላቴ ሲል ቆይቷል። በቅርቡ የትግራይ ወራሪ ኃይል ለከፍተኛ አመራሩ ያዘጋጀው ሰነድ ሾልኮ ወጥቷል። የዚህ ሰነድ ከገፅ 5 ጀምሮ የኦሮሞን ልሂቅ የሚረግም ነው። አዲሱ ትምክተኛ ኃይል የኦሮሞ ልሂቅ ነው ብሎ ፈርጆታል። እስካሁን ባለመፈረጁ ስህተት መሆኑን አምኗል።
በጥቅሉ:_
1) በይፋ የማንናገረው ከኦሮሞ ሕዝብ ጋር ላለመጋጨት እንጅ የኦሮሞ ልሂቅ ሊያጠፋን ቆርጦ ተነስቷል
2) ለቀጣይ የትግራይ ዕጣ ፈንታ ስግብግብና እንደ አዲስ ትምክተኝነት የጀመረው የኦሮሞ ፖለቲከኛ ደንቃራ ነው።
3) የኦሮሞ ፖለቲከኛ ላይ ግልፅ አቋም ካልያዝን እንከስራለን ወዘተ የሚል ይገኝበታል።

- ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም !
- ለገበያ ሊቀርብ የተዘጋጀ ንፅህናውን ያልጠበቀ በርካታ ቴምር በግለሰብ ግቢ ውስጥ ተከማችቶ መገኘቱን ፖሊስ አስታወቀ
- ደኅንነትና ብሔራዊ ባንክ ህገወጥ የውጭ ምንዛሪ ተዋናዮች ላይ እርምጃ እንደሚወሰዱ አስታወቁ
- ኬሪያ ኢብራሂም፣ ዶ/ር አብርሃም ተከስተ እና ዶ/ር አዲስዓለም ባሌማ ተፈቱ
- የነቀምቴ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሃላፊ ተገደሉ
- የትህነግ ሲቪልና ወታደራዊ አመራሮች ክስ ተቋረጠ
- ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ትብብር ታጠናክራለች