የትግራይ ወራሪ ኃይል እስካሁን የአማራ ልሂቅ ነው ጠላቴ ሲል ቆይቷል። በቅርቡ የትግራይ ወራሪ ኃይል ለከፍተኛ አመራሩ ያዘጋጀው ሰነድ ሾልኮ ወጥቷል። የዚህ ሰነድ ከገፅ 5 ጀምሮ የኦሮሞን ልሂቅ የሚረግም ነው። አዲሱ ትምክተኛ ኃይል የኦሮሞ ልሂቅ ነው ብሎ ፈርጆታል። እስካሁን ባለመፈረጁ ስህተት መሆኑን አምኗል።
በጥቅሉ:_
1) በይፋ የማንናገረው ከኦሮሞ ሕዝብ ጋር ላለመጋጨት እንጅ የኦሮሞ ልሂቅ ሊያጠፋን ቆርጦ ተነስቷል
2) ለቀጣይ የትግራይ ዕጣ ፈንታ ስግብግብና እንደ አዲስ ትምክተኝነት የጀመረው የኦሮሞ ፖለቲከኛ ደንቃራ ነው።
3) የኦሮሞ ፖለቲከኛ ላይ ግልፅ አቋም ካልያዝን እንከስራለን ወዘተ የሚል ይገኝበታል።
- Somaliland offended by G7 referring the Republic of Somaliland as “Somaliland Region of Somalia”
- ” በትጥቅ ትግል ውስጥ ያሉ ወገኖቻችን አሁንም ሳይመሽ ቶሎ ወደ ድርድሩ እንዲገቡ በትህትና እንጠይቃለን ” ፕ/ር መስፍን አርአያ
- የቡድን ሰባት አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በኢትዮጵያ ጉዳይ የይሁንታና የስጋት ቅልቅል መግለጫ ሰጡ
- Foreign firms’ local market involvement entails economic dynamism
- መንግስት የፕሪቶሪያው ስምምነት መጣስና የአማራን፣ትግራይና አፋር ህዝብን ማህበራዊ ዕረፍት መንሳት ተቀባይነት የለውም ሲል አስጠነቀቀ
- ኢዜማ የብርን የመግዛት አቅም ማዳከም የኢኮኖሚውን ስብራት እንደማይጠግን አስታወቀ
- ዓለም ባንክና መንግስት በአሜሪካ እየመከሩ ነው፤ “የብርን የመግዛት አቅምንአዳክሙ” ጥያቄ ተቀባይነት ያገኛል?