የትግራይ ወራሪ ኃይል እስካሁን የአማራ ልሂቅ ነው ጠላቴ ሲል ቆይቷል። በቅርቡ የትግራይ ወራሪ ኃይል ለከፍተኛ አመራሩ ያዘጋጀው ሰነድ ሾልኮ ወጥቷል። የዚህ ሰነድ ከገፅ 5 ጀምሮ የኦሮሞን ልሂቅ የሚረግም ነው። አዲሱ ትምክተኛ ኃይል የኦሮሞ ልሂቅ ነው ብሎ ፈርጆታል። እስካሁን ባለመፈረጁ ስህተት መሆኑን አምኗል።
በጥቅሉ:_
1) በይፋ የማንናገረው ከኦሮሞ ሕዝብ ጋር ላለመጋጨት እንጅ የኦሮሞ ልሂቅ ሊያጠፋን ቆርጦ ተነስቷል
2) ለቀጣይ የትግራይ ዕጣ ፈንታ ስግብግብና እንደ አዲስ ትምክተኝነት የጀመረው የኦሮሞ ፖለቲከኛ ደንቃራ ነው።
3) የኦሮሞ ፖለቲከኛ ላይ ግልፅ አቋም ካልያዝን እንከስራለን ወዘተ የሚል ይገኝበታል።
- Kenya’s military chief dies in a helicopter crash, Nairobi declares three days of national mourning
- U.S. stops UN from recognizing a Palestinian state through membership
- Israel launches missile attacks on Iran: report
- ዓለም ባንክና መንግስት በአሜሪካ እየመከሩ ነው፤ ኢትዮጵያ ” የብርን የምንዛሬ አቅም ቀንሱ” ጥያቄ አልተቀበለችም
- ቀሲስ በላይ ከ 6.5 ሚሊዮን ዶላር በላይ ህገወጥ የገንዘብ ዝውውር ወንጀል ታስረው ፍርድ ቤት ቀረቡ
- “ንገሩዋቸው፣ ምከሩዋቸው” ሌላ ጦርነት እብደት
- የባህር ወንበዴ ሲሳዮች – በገሃነም የሚመሰለው ስቃይ