Day: October 30, 2021
በሃገር መከላከያ ሰራዊት እየተመራ ወራሪውን የሽብር ቡድንና ያሰለፈውን መንጋ እየመከተ የሚገኘው መላው የፀጥታ ሃይላችን በፀረ ማጥቃት እርምጃው ቀጥሏል። በተለይ ደሴን ለመያዝ አሰፍስፎ የመጣውን ወራሪ ሃይል በመመከት አኩሪ ገድልን...
- ወሎ ዩንቨርስቲ ግቢ ውስጥ ገብተው የተገኙ የህወሃት ዘራፊዎች በአየር ወለዶች ተለቀሙ በኮምቦልቻ ከተማ በ16 ዋና ዋና መግቢያ እና መውጫ በሮች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ መሆኑን በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር የ02 የሰላምና ...
ኢሳያስ አፈወርቂ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ሕወሓትን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ ወያኔ ጣእረሞት ላይ ሆኖ እየተወራጨ ነው የመሞቻው ጊዜም በጣም እየቀረበ ነው ይላሉ። እየቀረበ ነው ስንል በጣም ከበዛ ሳምንታት ለማለት ነው። የኢትዮጵያ ጦር...
እስከአሁን ህዝብ እያሸበሩ፣ በሰው ማዕበል ከተማ በማስለቀቅ ያለ ጥይት ተኩስ ሰተት ብሎ እየገቡ መዝረፍና መግደል የህወሀት ስትራቴጂ ሆኖ ቆይቷል። ደሴ ላይ አልሰራም። በመከላከያ ሰራዊት መሪነት፣ በአማራ ልዩ ሃይልና ሚሊሺያ እንዲ...
የፀጥታ ሀይሉ በሚፈጽመው የተቀናጀ ማጥቃት አሸባሪው ቡድን ላይ ድል እየተቀዳጀ ነው:: የትህነግ የሽብር ቡድንን ለማጥፋት ሁሉም በየአካባቢው እንዲዘጋጅ በቀጣይ ትግሉን ለማቀጣጠል አቅጣጫዎች መቀመጣቸውንም አስረድተዋል። የጸጥታ ሀይ...
ጠላቶች ይፈሩታል፣ ስሙን ሲሰሙ ገና ይሸበሩለታል፣ አተኳኮሱን ያደንቁለታል፣ አንድ ጥይት ለአንድ ጠላት ነውና የሚያድለው፣ ከፊቱ አይቆሙም፣ በእርሱ ፊት ለውጊያ አይሰለፉም፤ አልሞ ተኳሽ፣ ክብር አስመላሽ፣ ለወገን ደራሽ፣ እንባ አባ...
የደቡብ ክልል መንግስት በወቅታዊ ሀገራዊ እና ክልላዊ ጉዳይ ላይ ባወጣው መግለጫ እንደገለጸው አሸባሪው ህወሀት እየፈጸመ ባለው ጥቃት ሀገራችን ፈጽሞ ልትንበረከክ አትችልም። ሽብርተኛው ህወሀት ሀገሪቱን እየመራ በነበረበት ወቅት ሁሉ...
The military has shown poor judgement of the political and security climate in Sudan and the international community. ByAndrews Atta-Asamoah Octo...