የመረረውን ትግል ታግለን፣ ጣፋጩን ድል እናጣጥማለን።
የሽብር ቡድኑ ሕወሓት፣ ያሳደገች እናቱ ላይ የመከራ ቋጥኝ እንደሚጭን ክፉ ልጅ፣ አሁንም ለኢትዮጵያ የመከራ ቋት መሆኑን ቀጥሏል። በጥላቻ ፕሮፓጋንዳው አነሳስቶ የሰበሰባቸውን ኃይሎች ይዞ በአራት ግንባሮች ተኩስ ከፍቶ ሀገር የማፍረስ ተግባሩን…
የሽብር ቡድኑ ሕወሓት፣ ያሳደገች እናቱ ላይ የመከራ ቋጥኝ እንደሚጭን ክፉ ልጅ፣ አሁንም ለኢትዮጵያ የመከራ ቋት መሆኑን ቀጥሏል። በጥላቻ ፕሮፓጋንዳው አነሳስቶ የሰበሰባቸውን ኃይሎች ይዞ በአራት ግንባሮች ተኩስ ከፍቶ ሀገር የማፍረስ ተግባሩን…
የትህነግ አሸባሪና ወራሪ ኃይል በአማራ ክልል ሕዝቦች ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት እየፈፀመ ህዝቡን እየገደለና እያዋረደ፤ ንብረቱን እየዘረፈ፣ እያወደመ እና ኢትዮጵያን ለማፍረስ የመጨረሻ የሞት ሽረት ትግል እያደረገ ነው፡፡ ይህንን በተጨባጭ እየገጠመን…
መንጋ መሆን ችግር አይደለም፤ ችግሩ ጥሩ እረኛ አለማግኘት ነው፡፡ ጥሩ እረኛ ያለው መንጋ ውሎ ይገባል፡፡ ጥሩ እረኛ መንጋው አይራብም – ግጦሽ የለመለመበትን ያውቃል፤ ጥሩ እረኛ መንጋው አይጠማም – ምንጩ የሚንፎለፎልበትን፣…
የአገር መከላከያ አስቀድሞ ባስገባቸው ሰርጎ ገቦችና ሲቪል በለበሱና ከተማ ውስጥ ነበሩ በተባሉ “ባንዳዎች” አማካይነት ጥቃት ለማድረስ የሚከሩትን ሃይሎች በከፍተኛ ተጋድሎ መክቶ ወደ ማጥቃት መዛወሩ ተገለጸ። በጋሽና፣ ጭፍራና መሰል ግንባሮች የአገር…
እየጋመ የመጣው የኢትዮጵያ ጉዳይ እየፈጠረ ያለው ቁጣ ይከብዳል። ከየአቅጣጫው የሚሰነዘሩት ሃሳቦች ትንፋሽ ይነሳሉ። ከሁሉም ወገን ማስተዋልና ማሰብ ደግ ነው። “ባለ በለኤል ሃይላችን ሰብረን እንግብ” በሚል አቋም በወሎ ግንባር የተጀመረው ውጊያ…
በጎንደር ከተማ የሚገኙ ሰላም አስከባሪዎች፣ ሚሊሻዎች እና ፋኖዎች በዛሬው ዕለት ወደ ግንባር ዘምተዋል። የከተማዋ ከንቲባ አቶ ዘውዱ ማለደ÷አሸባሪው ህውሓት የመረጠውን ህዝባዊ ጦርነት ለመመከት ሁሉም የከተማዋ ነዋሪ በአንድነት እንዲዘጋጅ አሳስበዋል። እነዚህ…
መንግስት የህወሃት የሽብር ቡድን በመከላከያ ሰራዊት ሰሜን እዝ ላይ ጥቃት የፈጸመበት ቀን “አልረሳውም! እኔም የኢትዮጵያ ሰራዊት ነኝ!” በሚል መሪ ቃል ታስቦ እንዲውል ውስኔ አስተላለፈ፡፡ አሸባሪው የህወሃት ቡድን አገሪቷን ለ27 ዓመታት…
ፓርቲው በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጥቷል። የመግለጫው ሙሉ መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:- ኢትዮጵያን በታሪኳ የሞከረ እንጅ ያሽነፈ ኃይል አልነበረም፣ አይኖርም። ከጽንሰ ሐሳቡ እስከ ውልደቱና እድገቱ አልፎም የኖረበትን 27 ዓመታት በሙሉ…
– ደሴን ለመውረር አሰፍስፎ የነበረ አሸባሪው የህወሃት ወራሪ ኃይል አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል – በወሎ ዩኒቨርሲቲ ፎቶ ለመነሳት ገብቶ የነበረ የጥፋት ቡድኑ ፎቶ ናፋቂም ባለበት አፋጣኝ እርምጃ በመውሰድ እስከወዲያኛው ተሸኝቷል –…