Month: October 2021
The military has shown poor judgement of the political and security climate in Sudan and the international community. ByAndrews Atta-Asamoah Octo...
official logo of Ethiopian American Civic Council DENVER, Oct. 29, 2021 /PRNewswire/ -- In the aftermath of the coup d'etat in Sud...
“ ከዚህበኋላ ይጠነቀቃሉ ብዬ አስባለው " ኘሬዝደንት ኤርዶጋን (ሰላም ሙሉጌታ) ሃገራቱ በኤምባሲዎቻቸው በኩል ባወጡት መግለጫ በቱርክ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ እንደማይገቡ አስታውቀዋል ። ሊባረሩ ከነበሩ ሃገራት አንዷ የሆነችው አሜሪካ...
የትግራይ ወራሪ ኃይል እስካሁን የአማራ ልሂቅ ነው ጠላቴ ሲል ቆይቷል። በቅርቡ የትግራይ ወራሪ ኃይል ለከፍተኛ አመራሩ ያዘጋጀው ሰነድ ሾልኮ ወጥቷል። የዚህ ሰነድ ከገፅ 5 ጀምሮ የኦሮሞን ልሂቅ የሚረግም ነው። አዲሱ ትምክተኛ ኃይ...
ላለፉት አስር ቀናት " እጃችሁን ስጡ፣ ያለቀ ጦርነት ነው " በሚል መግለጫና ማሳሰቢያ ሲያሰራጭ የከረመው የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ዛሬ በማህበራዊ ገጹ "ሰበር የድል ዜና" በሚል ባሰራጨው ጽሁፍ የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራ...
የትህነግ ደጋፊዎችና አባላቶች ደሴ በቁጥጥር ስር እንደዋለች አድርገው እየተናገሩና፣ የአብን አመራሮችን ጨምሮ ከተማዋን ለቀው እንደኮበለሉ፣ መከላከያም እጁን እንደሰጠና ሃይላቸው በወሎ ዩኒቨርስቲ በኩል ወደ ከተማዋ እየዘለቀ እንደሚ...
የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ሆኖ ለማንም በማይገባ ምክንያት አፋራና አማራን ወሮ የያዘው ቡድን መሪ የሆኑት ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገብረ እግዚአብሄር የፋይናንስ መረጃ ደህንነት ምክትል ዳይሬክተር በነበሩበት ወቅት 267 ሚሊዮን ብር በወን...
የአብኑ የሱፍ አሁን ከሁለት ሰዓት በፊት በግል ፌስ ቡኩ ያሰራጨው መረጃ ነው። አቶ ጌታቸው ረዳ እሱና ባልደረባው ወደ አዲስ አበባ እንደተመለሱ አድርጎ ቢገልጽም በየደቂቃው ከባልደረባው ጋር ሆኖ ከግንባር መረጃ እያሰራጨ እንደሚገኝ...
የተሰነዘረብንን እኩይ ጥቃት መክተን የአገራችንን አንድነትና ሉዓላዊነት እንጠብቃለን አሸባሪው የትህነግ ኃይል በ27 ዓመታት የሥልጣን ዘመኑ አያሌ ዜጎች ላይ መከራና እንግልት በማድረስ የአገርን ሐብት ሲዘርፍና ሲያዘርፍ እ...
አሸባሪው ሕወሃት የሚፈጽመውን የሽብር ተግባር ለመቀልበስ ስለሚቻልባቸው ሁኔታዎች ምክክር በማድረግ፣ በሀገር-አቀፉ የፌዴራልና የክልል መንግስታት የህግ አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ የተላለፈ መግለጫ! ጥቅምት 19/2014 ዓ.ም ኢ...
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን እና ደቡብ ጎንደር ዞኖች እንዲሁም በአፋር ክልል በንጹሃን ዜጎች ላይ የተፈጸመውን ወንጀል ምርመራን እና የመጀመሪያ ደረጃ ውጤቱን አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ መግለጫው በኢ.ፌ.ድ.ሪ ...
GENEVA, Oct 28 (Reuters) - The European Commission has suspended funding to the World Health Organization's programmes in the Democratic Republic...
በሀገር ውስጥ የኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች የውጭ አገር ፕሮግራሞችን ሊንክ አድርጎ ማስተላላፍ ከዛሬ ጀምሮ መከልከሉን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በሀገር ውስጥ ፈቃድ ያልተሰጣቸው የውጭ ሀገር የሬዲዮ ጣቢያዎች ...
የአማራ ሕዝብ ነጻነቱንና ፍትህን ማግኘት የሚችለው በክንዱና በመስዋእትነት ነው አሉ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ጌታቸው ጀንበር ፡፡ ምክትል ርእሰ መስተዳድሩ ከአሚኮ ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ባደረጉት ቆይታ የአማራ ሕዝብ በ...
በአዳማ ከተማና አካባቢዋ ለአሸባሪዎቹ ሸኔ እና ሕወሓት የተለያዩ ድጋፎችን ሲያደርጉ የነበሩ 88 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። የአዳማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የአካባቢ ሰላምና ፀጥታ ማስከበር ምክትል ዳይሬክተር...