Month: October 2021
የኢትዮጵያ አየር ኃይል በትግራይ የመስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጅነሪንግ ሁለተኛው ክፍል ላይ የአየር ጥቃት መፈጸሙን የመንግሥት ኮምንኬሽን አገልግሎት ማስታወቁን ተከትሎ የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ረዳ...
ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) ከሰሐራ በርሐ በታች የሚገኙ የአፍሪካ አገራት በሚቀጥለው አመት የሚኖራቸውን ምጣኔ ሐብታዊ ዕድገት ሲተነብይ የኢትዮጵያን ሳያካትት ቀርቷል። የተቋሙ እርምጃ በኢትዮጵያ ላይ ጫና በማሳደሩ ዶይቼ...
በሀገር መከላከያ ሠራዊታችን የሚመራው የወገን ጦር፣ በሕዝባችን ያልተቋረጠ ደጀንነት ሰሞኑን በኩታበር፣ ተሁለደሬ፣ ወረባቦና ጭፍራ ግንባር ፀረ ማጥቃት ርምጃ ወስዷል። በተመረጡ የጁንታው አሸባሪ ቡድን ማሠልጠኛዎች፣ የጦር ማደራጃና ...
በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ ወቄ፣ ፍላቂት ገረገራ፤ እና ኮኪት አካባቢዎች በሚገኙ ኬላዎች ላይ በሚካሄድ ጥብቅ ፍተሻ በየቀኑ ከሁለት እስከ ሶስት ሰርጎ ገቦች እየተያዙ መሆኑን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ያነጋገራቸው አስተያየት ሰጪ...
ካርቱም ከግድቡ ድርድር መታገድና የህብረቱ ሰላምና ፀጥታ ምክር ቤት | ቅኝትእስሌማን ዓባይ - የዓባይ ልጅ ሱዳን ከአፍሪካ ህብረት ሁሉም ተሳትፎዎቿ በመታገዷ በግድቡ የሶስትዮሽ ድርድር አትሳተፍም። በሱዳን የሽግግር ሂደቱን ይመራ ...
‹‹በውስጥም ፤በውጭም የተጋረጡ ችግሮችን ለማሸነፍ በጋራ መቆም ያስፈልጋል›› – ዶክተር ራሔል ባፌ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ ኢትዮጵያ በተለያዩ ውስጣዊና ውጫዊ ችግሮች እየተፈተነች የምትገኝበት ጊዜ እንደመሆኑ መ...
አሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ቡድን ለወራት በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በፈጸመው ወረራ እና ምዝበራ በሰሜን ወሎ ዞን ብቻ 832 ትምህርት ቤቶች ከጥቅም ውጭ ሆነዋል፡፡ የሽብር ቡድኑ በዞኑ በፈጠረው ዘርፈ ብዙ ችግር በእነ...
የኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው በደብረማርቆስ የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ የልዩ ኃይል ፖሊስ ምረቃ ፕሮግራም ላይ ያደረጉት ንግግር ክቡር ዶክተር ይልቃል ከፋለ፥ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳደር፤ክቡራን የልዩ...
"በወሎ ግንባር ትህነግ ያሰለፈውና ከስር ከስር የሚተካው ሃይል ብዛቱ በትግራይ ሰው የቀረ አይመስልም" ሲል ለአዲስ አበባ ዘጋቢ እማኝነቱን የገለጸው የደሴ ነዋሪ " ማልቀስ ለወላድ ነው። የሰው ልጅ፣ ምንም የማያውቁ ታዳጊዎች አለቁ...
አሜሪካ የባድመ ጉዳይ ሁለቱ አገሮች ቀደም ሲል በ2008 የድንበር ኮሚሽኑ ውሳኔ በደረሱበት ስምምነት መሰረት ተግባራዊ እንዲሆን ስታሳስብ መቆየቷንና ሁለቱ አገሮች ይህንኑ ተግባራዊ እንዲያደርጉ ጥሪ ማሰማቷን አስታወቀች። "ባለፉት ...
የአሃዱ ሬዲዮ ባልደረባ የሆነና በወቅቱ የአርታዒ ስራ ሲሰራ የነበረ የሓይቅ ከተማ ሳትያዝ በትግራይ ነጻ አውጪ ሃይል እጅ እንደገባች አስመስለው በመስራታቸውና በማስተላለፋቸው ፖሊስ አስሮ ፍርድ ቤት እንዳቀረባቸው ተሰማ። የተሳሳተ ...
In connection with this year’s United Nations (UN) Day , Ethiopian twitter campaigners urged that UN needs to follow neutral approach to bring co...
Lt. Gen. Abdel Fattah al-Burhan, the military chief undertook coup,which might bring more unmanageable crises in Sudan, over Prime Minister Abdal...
Why I am Voting Republican in the Upcoming Gubernatorial Election Tigest Ayele. My name is Tigest (TG) Ayele. In 1989, I migrated from Ethiopia t...
World Bank suspends aid to Sudan after military takeover AFP, Washington The World Bank said Wednesday it has suspended aid to Sudan following th...
Sudanese Prime Minister Abdalla Hamdok was brought home late Tuesday, his office said, after a day of intense international pressure following hi...