Month: October 2021
Workers at Sudan’s state petroleum company Sudapet said on Wednesday they would join a nationwide civil disobedience movement called by trade uni...
MOSCOW (Sputnik) - The African Union (AU) has suspended Sudan’s participation in the activities until the country’s civilian transitional governm...
.... SU-27 ሆዬ 100KM ላይ ኢላማውን አረጋግጦ ሚሳይልና ቦምቦቹን አራግፎለት ተመልሷል። በዚህ ቅፅበት የጌቾ ሰዎች ፍንዳታ እና እሳትን እንጂ SU-27 መምጣቱንም ማወቅ አይችሉም። ጌቾ ፍንዳታውን በተመለከተ መረጃ ሳይደርሰ...
የአሜሪካ ድምጽ ማንነቱን ሳይጠይቀውና ሳያውቅ ሰፊ ቃለ ምልልስ በተደጋጋሚ ሲያደርገልት የነበረው ጃል መሮ በትግርኛ ከትግራይ ስሙ ካልተገለጸ ባለስልጣን ጋር ስለሚያካሂዱት ኦፕሬሽን ሲመክሩና መረጃ ሲቀባበሉ የሚያስረዳ ድምጽ ሆነ። ...
"እናንተ ደጀን በመሆን ከጀርባችን ሁኑልን እንጂ ወታደራዊ ጥበቡን ለእኛ ተውልን" የጦር ኃይሎች ምክትል ኤታምዦር ሹም ሌ/ጄ አበባው ታደሰ ማስታወቃቸው ተሰምቷል። መከላከያ ሰራዊትንም ሆነ ደጀኑንን ሕዝብ በወሬ ለማተራመስ ተከፍሏቸ...
ሽብርተኛው ከሚታወቅባቸው ስልቶቹ መሀል አንዱ ቅጥፈቱ ነው ፡፡ ጉልበት ሲያንሰው ምላሱ ይረዝማል ፤ ያልሆነውን ሆንኩ ፣ ያላደረገውንም አደረኩ…ይላል ፡፡ ይህ ደግሞ ጥርሱን የነቀለበት እና ተወልዶ ያረጀበት ባህሪው ነው ፡፡ አንድም...
አሜሪካ ኢትዮጵያን ከአጎዋ የምታስወጣ ከሆነ በፋብሪካዎች ተቀጥረው የሚሠሩ 200 ሺ የሚጠጉ ወጣት ሴቶችና እናቶችን ከሥራ ውጪ ይሆናሉ ሲሉ አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ ገለጹ፡፡ የምጣኔ ሀብቱ ባለሙያ አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ...
የጦርነቱ መነሻ ምክንያት የሰሜን ዕዝ ላይ ትህነግ በፈጸመ ጥቃት ሳቢያ መሆኑ ትህነግ ከኦነግ ሸኔ ጋር የፈጠረርውን ጥምረት የለቅድመ ሁኔታ እንዲያፈርስህጻናትን ለውትድርና መጠቀምን እንዲያቆምበወረራ ከያዛቸው የአማራ አካባቢዎች ያለ...
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ በቅርቡ ይካሄዳል የተባለው የብሄራዊ ውይይት የታጠቁ ሃይሎች ሙሉ በሙሉ እንዲካተቱበት ሲል ጠየቀ። ወንጀል የሰሩና በከፍተኛ ደረጃ የመከላከያ ሰራዊትን ያሳረዱ፣ ሰላማዊ ዜጎች እንዲፈናቅሉና በጅምላ እን...
ፎቶ የትግራይ ሃይሎች በወረሯቸው አካባቢዎች የደረሰ ዕህል በደቦ ሲያጭዱ የሚያሳይ፣ ምንጭ የደሴ ወጣቶች መቀለ የሚገኘው የጀርመን ድምጽ ዘጋቢ ትህነግ በሰጠው መግለጫ ኩታበርን መቆጣጠሩን እንደዘገበለት በመጥቀስ በፌስ ቡክ ገጹ አስ...
ቻይና የአለምአቀፍ ድንጋጌዎች ጠበቃ፤ ዓለም አቀፍ ፍትሃዊነትን እና ፍትህን በማስጠበቅ ረገድ ቁልፍ ሚና ተጫውታለች ሲሉ ፕሬዚደንት ሺ ዢንፒንግ ገለጹ፡፡ቤጂንግ በተባበሩት መንግስታት የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ሕጋዊ መቀመጫ...
ኢትዮጵያ በአሸባሪው ህወሓት የጦር ማሰልጠኛና መሳሪያ ማከማቻ ስፍራ ላይ እንጂ በራሷ ዜጎች ላይ ጥቃት አልሰነዘረችም ሲል ዋን ወርልድ አስገነዘበ። የኢትዮጵያ አየር ሃይል አሸባሪው ህወሃት በሚጠቀምባቸው የጦር ማሰልጠኛዎችና መሳሪያ...
በቤንች ሸኮ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ ተፈጥሮ በነበረው የፀጥታ ችግር ተሳታፊ የነበሩ ወጣቶ ማህበረሰቡን ይቅርታ ጠየቁ፡፡ በተሳሳተ የሀሰት ትርክት ተፈጥሮ በነበረው የፀጥታ ችግር የተሳተፉ ወጣቶች 'በድለናችኋል ይቅር በሉን' ሲሉ የሃይ...
ሳይበር እና የሳይበር ጥቃት ወንጀል ምንነት ሳይበር ለሚለው ቃል የተለያዩ መዝገበ ቃላት በሰጡት ትርጉም ኮምፕዩተር እና የኮምፕዩተር ኔትዎርክ ማለት ነው፡፡ በተለምዶ ሳይበር እና ኮምፕየትር የሚሉትን ቃላት ባለሞዎች በተለዋዋጭነት ...
በሱዳን ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን መንግስት አስታወቀ። መንግስት በካርቱም ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጥቷል። በሱዳን እየተከናወኑ ያሉ ክስተቶችን በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን የገለጸው መንግስት፥ ይህም ...
The Government of Ethiopia is closely following developments in the Sudan. This particularly emanates from the strong brotherly ties that have ex...