Month: October 2021
የሰሜን ሸዋን በከፊል መቆጣጠራቸውን በግልጽ ማንነታቸው የማይታወቁ የትህነግ ሰዎች በማህበራዊ ገጾቻቸው እየለጠፉ ባለበት ወቅት ላይ አቶ ጌታቸው ረዳ ሃይቅ፣ ቢሲቲማ ከተሞች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ገልጸዋል። አማራ ማስ ሚዲያ በበ...
የአፍሪካ ቀንድ የደኅንነት ጉዳዮች አጥኚና ካናዳ የሚገኘው ባልሲሊ የውጭ ግንኙነቶች ትምህርት ቤት ዳይሬክተር ፕሮፌሰር አን ፊትዝ ዠራልድ በአፍሪካ ቀንድ ከሚገኙ የተለያዩ ተቋማት ጋር በመሆን በደቡብ ሱዳን፣ ኡጋንዳ፣ ሶማሊያና ኢት...
Nevertheless, a second, independent source confirms it was common knowledge among UN staff that an Ethiopian worker for UNICEF was mistreated and...
የኢትዮጵያ አየር ሃይል ቀደም ሲል የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ይጠቀምባቸዋል ያላቸው የመገናኛ አውታሮችና መሳሪያዎች፣ ዛሬ ደግሞ የጦር መሣሪያ ማምረቻ እና የጦር ትጥቅ ጥገና ይካሄደበታል ያለውን ጣቢያ መርጦ እንዳጠቃ ታውቋ...
ከሰላሳ በላይ ንጿህን በሰላም በተቀመጡበት የተጨፈጨፉባት የውጫሌ ከተማ በሰዓታት ልዩነት ተመልሳ በመንግስት ቁጥጥር ስር መሆኗ ታወቀ የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር " ደሴን እንይዛለን" አለ። በሰሜንና ደቡብ ጎንደር እንደሆነው...
አንድ ጨዋታ አዋቂ ወዳጄ በንግግሩ መካከል " እኔ አላማረኝም " ማለት ይወድ ነበር። ብዙዎች የአገራችን ሰዎች " ሲያልቅ አያምር" ይላሉ። ዛሬ እኔ እነዚህ ሁለት አባባሎች መካከል ነኝ። አላማረኝም። ምክንያቱም እዛ ቤት ያለው ማእ...
በኢትዮጵያ ላይ ማዕቀብ ለመጣል የተሰበሰበው የአውሮፓ ህብረት ሰብሰባውን ያለ ስምምነት ማጠናቀቁ ታውቋል። ከስብሰባው በሁዋላ ጆሴፕ ቦሬል ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ በኢትዮጵያ ላይ ህብረቱ ሊጥል የነበረውን ማእቀብ በህብረቱ ሀገራት...
OPINION By Kungu Al-mahadi Adam For selfish interests, the TPLF terrorists, have decided to deliberately starve millions of Ethiopians living in ...
መንግስት ጥቃት ጀመረ በሚል የትህነግ ሃላፊዎችን ሲያስጮሁ የነበሩት የውጭ ተከፋይ ሚዲያዎች በቀናት ልዩነት ትህነግ በጦርነቱ መግፋቱን ያበስሩ ነበር። ዛሬ ደግሞ ትህነግ ሲመታ " ተደበደበ" እያሉ መጮህ ጀምረዋል። ትህነግ ሲያወድም...
ምን አለ መሰላችሁ? እንደሌላው ጊዜ ምንም የለም አልልም። በዚህች ፍትሃዊ ባልሆነች እና በተሰበረች ግን ደግሞ ለመኖር በምታጓጓ ዓለም ውስጥ ብዙ ነገር አለ።ለዚህም መሰለኝ አንድ በእድሜ ጠና ያለው "ሰባኪ" ወዳጄ አንዳንዴ በመሃል...
ትህነግ ሚሊዮን ሕዝብ ጨርሸም ቢሆን አማራን አንገቱን አስደፋዋለሁ ብሎ አቅዶ ነው ጦርነት የከፈተው። በርካታ ወጣት እየረገፈ፣ አሁንም ሌላ ይዞ ይመጣል። አማራን አንገቱን ማስደፋት ከቻለ በጣት የሚቆጠሩ የራሱ አመራሮች ብቻ ቢቀሩም...
በአፋር ጭፍር በኩል የተደረገውን ሙከራ የአፋር ሃይል እንደመከተ ቢነገርም በውጫሌ በኩል ግን ያን ማድርገ እንዳልተቻለ፣ ውጊያው በከፍተኛ ሁኔታ መቀጠሉን መረጃዎች ያመለክታሉ። ትህነግ ግዛቱን እያሰፋ እንደሆነም እየተጠቀሰ ነው። ዝ...
" በጥቅሉ፣ ኢትዮጵያ ተገዳ የገባችበት ሕግ የማስከበር ተልዕኮ፣ በውጭ ኃይሎች ጫና የተራዘመ ቢመስልም በአጠረ ጊዜ መፍትኄ ያገኛል፡፡ በሉዓላዊ መንግሥቷና በሕዝቧ ሙሉ ዐቅም የውስጥ ችግሯንም ትፈታለች፡፡ በኢትዮጵያ ፀሐይ ላይ ያጠ...
ነጻ - አስተያየት 1.1 —ረሃብ ወደ መሥራቱ መሸጋገር በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ያለው ጦርነት ያለ ምክንያት የዓለም አቀፉን ማበረሰብ ትኩረት አልሳበም፡፡ ሶስትና አራት ከባድ ከበድ ከበድ ያሉ ምክንያቶች አሉ ።ግን እንዳቸውም ከአ...
በደቡብ ክልል በሀዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ የጀግናው ኮ/ል በዛብህ ጴጥሮስ የመታሰቢያ ሐውልት ቆመ። ዛሬ ጥቅምት 7 ቀን 2014 የቆመው የጀግናው ሐውልት ያረፈበት ስፍራ ኮ/ል በዛብህ ጴጥሮስ አደባባይ በመባል ይታወቃል። ኮ/ል በዛብ...
ጭፍራ ከተማን ለማውደም ትህነግ ከባድ መሳሪያ እያዘበ እንደሆነ፣ ድብደባው የታጠቀውን ሃይል ሳይሆን ሰላማዊ ዜጎች ላይ ያነጣጠረ መሆኑና የዘር ማጥፋት ተግባር እንደሆነ የአፋር ክልል ኮሙኒኬሽን ጽህፈት ቤት አመለከተ። የትግርያ ሕዝ...