Month: October 2021
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለተለያየ የቢዝነስ ዘርፎች ባንኮች ይሰጡ የነበረውን ብድር ላልተወሰነ ጊዜ እንዲያቆሙ የተላለፈው መመርያ ተግባራዊ መሆን ከጀመረ ከአራት ሳምንታት በላይ አስቆጥሯል፡፡ባንኮችም በዚህ መመርያ መሠረት የተፈቀዱ...
ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ " ሰበር ዜና" ብር ሆኗል። ሃፍረት፣ ሃዘን፣ መራራት ቀርቶ " ምስጢሩ ይፋ ሆነ፣ መጋረጃው ተገለጠ፣ ሰበር ዜና እንደውረደና ጥብቅ መረጃ... " እየተባለ ሳንቲም መልቀም ቅድሚያ የተሰጠው ተግባር ሆኗል። የፕሪ...
በኮንስበርግ ድንጋጤና አለመረጋጋት ሰፍኖ እንደነበር የቢቢሲ ዘጋቢ ከስፍራዊ አስታውቋል። ሰላማዊ ህይወት መለያዋ በሆነችው ኖርዌይ እንዲህ ያለው አደጋ የሚፈጥረው ስሜት እጅግ የገዘፈ ነው። በጁላይ 21. 2011 ብሪቪክስ የሚባለው ...
- there have been radicalization concerns The police announced that the man charged in the Kongsberg attack is a convert to Islam and that there ...
የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር / ትህነግ አማጺ ሃይል መሪ የሆኑት ጻድቃን ገብረትንሳይ ጦርነቱ እንደማይራዘም አመለከቱ። አዲስ ተጀመረ የተባለውን ጦርነት "የቀናት ጉዳይ ነው፣ ግፋ ቢል በሳምንታት ውስጥ ይጠናቀቃል" ሲሉ የተና...
"ቻይናና ሩሲያ አሜሪካን ለማጥፋት ደቂቃዎች ብቻ ያስፈልጓቸዋል?!!" በሩሲያና ቻይና በጦር ቴክኖሎጂ የተዘረረቺው አሜሪካ ! ታላላቅ የአለማችን መገናኛ ብዙሃን ስለ ሩሲያና ቻይና የጦር አቅም ይዘውት እየወጡ ያሉት መረጃ አነጋጋሪ ...
ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሃና ቦጋለ አሜሪካ ውስጥ በሪል ስቴት ኢንቨስትመንት ስኬታማ ከሆኑ መካከል ትጠቀሳለች። ሚሊየነር ናት። በማኅበራዊ ጉዳዮች ንቅናቄም የሃና ስም ይነሳል። በቅርቡ ደግሞ ፖለቲካውን ተቀላቅላለች። በአሜሪካዋ ኮሎራዶ...
ዜና ሹመት!የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመልሶ ማደራጀቱ መሰረት ቀጥሎ ያሉትን ሹመቶችን ሰጥቷልበከንቲባ ጽ/ቤት አቶ ጥላሁን ወርቁ የከንቲባ ጽ/ቤት ኃላፊ2.አቶ ቢኒያም ምክሩ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የካቢኔ ጉዳዮች ዘርፍ ኃላፊ3.አ...
Image - Soldiers of Tigray Defence Force (TDF) in Mekele, Tigray region, Ethiopia. Photographer: Yasuyoshi Chiba/AFP/Getty Images The Ethiop...
ኬንያና ሶማሊያን ሲያወዛግብ በቆየው የባሕር ላይ ይዞታ ይገባኛል ጉዳይ ላይ ኔዘርላንድስ ዘ ሔግ የተሰየመው ዓለም አቀፉ የፍትህ ፍርድ ቤት ብይን ሰጠ። በተፈጥሮ ሀብት የታደለ ነው የተባለውን አወዛጋቢ የውቅያኖስ ላይ ግዛትን ሁለቱ...
HAKKARI, Turkey Muteber Engindeniz, mother of 5, urges everyone to get vaccine before it is too late A 117-year-old woman in southeastern T...
Image - Antonio Vitorino, Director General of the International Organization for Migration (IOM) In the recordings, the two women say - without c...
የአገር መከላከያ ሰራዊት የመልሶ ማጥቃት እንዳልጀመረ ማስታወቁን ተከትሎ አቶ ጌታቸው ረዳ " ገዢ መሬቶችን ይዘናል" በሚል ቢናገሩም የጀርመን ራዴዮ የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር ሰራዊት በተስፋ መቁረጥ እየተበተነ መሆኑንን ሃላፊዎች...
አሸባሪው ህወሃት በአማራ ክልል ሰሜን ወሎና በጎንደር የህዝቡን የኢኮኖሚ መሰረቶች አውድሟል አሸባሪው ህወሃት በአማራ ክልል ሰሜን ወሎና በጎንደር የህዝቡን የኢኮኖሚ መሰረቶች ማውደሙን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ህዝቡን ለመከ...
ተመድ - የአሸባሪውን ህወሃት ገመና የሚገልጥ ሁሉ ሰለባ የሚሆንበት ተቋም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ አሉታዊ ጫና ለመፍጠር የጸጥታ ምክር ቤቱ ተደጋጋሚ ስብሰባ አድርጓል። በስብሰባዎቹ የተለየ ፍላ...
የአገር መከላከያ ትህነግ ያሰራጨውን መግለጫ የተለመደ ቅጥፈት እንደሆነ አመልክቶ በተባለው ደረጃ ሙሉ ጥቃት እንዳልጀመረ አስታወቀ። የመከላከያ ሰራዊታችን በራሱ ዕቅድ ሙሉ ማጥቃት ከጀመረ ግን "ተጠቃሁ" ብሎ ለመናገር እንኳ ጊዜ ሳ...