Day: November 4, 2021
አቶ ጌታቸው ረዳ በውላቸው መሰረት ከኦነግ ሸኔ ሃይል ጋር መገናነታቸውን አመልክተዋል። እሳቸው ቦታውን ባይገልጹም የት ሊገናኙ እንደሚችል አስቀድሞ የሚታወቅ ስለነበር ቦታውን ለመረዳት አስቸጋሪ አልነበረም። በዚሁ መሰረት በአማራ ክ...
Diplomats and representatives of international organizations based in Addis Ababa were briefed today on the state of emergency in Ethiopia. Durin...
ኮ. ገዑሽ ዛሬ የአገር መከላከያ በምስል አስደግፎ ይፋ ያደረገው ዜና ከወደ ሶማሌ ክልል ጩኸት አስነስቷል። ምክንያት የተባለው ደግሞ በወሎ ግንባር የተማረከ መሆኑ ተገልጾ ምስሉ ይፋ የሆነው የቀድሞው ኮሎኔል ግዑሽ ገብሩ በርካታ ሶ...
ኢትዮጵያ የማዳን ጥሪን ተከትሎ እየተመመ ያለው የህዝብ እንቅስቃሴ ኢትዮጵያ በቁርጥ ቀን ልጆቿ ተጋድሎ የጥፋት ኃይሎችን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመቅበር ያላትን ዝግጁነትና ተግባር የሚያመለክት ነው፡፡ በቅርቡ በፌደራልና የክልል መ...
በኢትዮጵያ ላይ የፕሮፓጋንዳ ጦርነት እየጦፈ የሚሄድበት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ነን። ዜጎችም በመንግስት ኃላፊነት ላይ ያሉም በደንብ ልብ ልንል የሚገባን ሁኔታ ከፊታችን እየመጣ ነው። አሸባሪው ቡድን እና ጋላቢዎቹ በየሚዲያዎቻቸውና የዲ...
‘Citizen TV’ የተባለው የኬንያ ቴሌቪዝን ጣቢያ በትናንትናው ዕለት “ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ዘጋች” የሚል መረጃ አስረጭቶ ነበር። የቴሌቪዥን ጣቢያው ኬንያ ከ800 ኪሎሜትር በላይ የሚረዝመውን የሁለቱን ሀ...
Intro text we refine our methods of responsive web design, we’ve increasingly focused on measure and its relationship to how people read. A wonde...
የዴሞክራሲ ሰባኪ ነን የሚሉት አሜሪካና አጋሮቿ በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠውን የኢትዮጵያ መንግሥት ከአሸባሪው ሕወሓት ጋር ሊያስተካክሉት እየሞከሩ ነው ሲሉ በካናዳና እንግሊዝ የሚገኙ 2 የፖለቲካና ፀጥታ ተመራማሪዎች ገለፁ፡፡ ...
ቀደም ሲል በተሰራ መጠነኛ ስህተትና ሰርጎ ገቦች ከደጋፊዎቻቸው ነዋሪዎች በተደረገላቸው ድጋፍ ወስደውት የነበረው የበላይነት እየተቀለበሰ መሆኑ ተሰማ። "የተቀደደው ተስፈቷል" ሲሉ መረጃ ያደረሱን እንዳሉት በየግንባሩ የጥምር ጥቃት ...