Day: November 7, 2021
የአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ከፍተኛ ተወካይ ሆነው በቅርቡ የተሾሙት የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ መቀለ መግባታቸው ተገለጸ። አሜሪካ ሃሳቧን መቀየሯ እየተነገረ ነው። ሹመታቸው ይፋ እንደሆነ "ገለልተኛ ናቸ...
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሁኔታና በዓለም አቀፉ የመገናኛ ብዙሃን የምትገለጸው ኢትዮጵያና በመሬት ላይ ያለው ተጨባጭ እውነታ እጅጉን የተለያዩ መሆናቸውን ኢትዮጵያን ለመጎብኘት የመጡ አሜሪካዊያን የአሜሪካ ዜጎች ተናገሩ፡፡ ከአሜሪካ ኦሃ...
Dropcap the popularization of the “ideal measure” has led to advice such as “Increase font size for large screens and reduce font size for small ...
ሕዝብ ተናገረሰሞኑን በተለያዩ ክልሎች ከ30 ሚልዮን በላይ ሕዝብ ዐደባባይ ወጥቶ ስለሀገሩ ተናግሯል። ኢትዮጵያን ለማዳን እስከ ሕይወት መሥዋዕትነት እንደሚከፍል፣ ለጸጥታ ኃይሉ አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ እንደሚያደርግ፣ ማንኛውንም የው...
በክልልና የከልል የተለያዩ ከተሞች የተደረገውን " የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባርና ሸኔን አንፈልግም" ሰልፍ ለጊዘው አቆይተነው የዛሬ የአዲስ አበባን ሕዝብ ምላሽ ስንምለከት " ይህን ሕዝብ መውረር ይቻላል? የሚል ጥያቄ እንድና...
አሜሪካዊው የስፑትኒክ ኒውስ ጋዜጠኛ ቦብ ሽለውበር የምዕራቡ መገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ እየሰሯቸው ያሉ ዘገባዎች ከእውነታው የራቁ፣ ሚዛናዊነት የጎደላቸው እና በስህተት የተሞሉ ናቸው አለ፡፡ ጋዜጠኛ ቦብ ሽለውበር...
ሲኤንኤን፣ አልጀዚራ፣ ቢቢሲ፣ አሶሼትድ ፕረስ እና ፍራንስ 24 የተሰኙ ዓለም ዐቀፍ የመገናኛ ብዙኃን ባለፉት 4 ቀናት ብቻ ኢትዮጵያን የተመለከቱ 72 ሃሰተኛ ዜናዎች ማሰራጨታቸው ተገለፀ። በቴክኖሎጂና ፈጠራዎች ላይ ትኩረት በሚያደ...