በኖርዌይ ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን “በቃ” ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ

ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን በአገራቸው ላይ የተደገሰውን የመፍረስ አደጋ በመቃወም ” በቃ ጥላቅ ገብነት” በሚል በህብረት የተቃውሞ ሰለፍ አድረጉ። በኖርዌይ አዲስ ፓርቲ ወደ ስልታን ከወጣ በሁዋላ የተደረገው ሰልፍ በርካቶች የተገኙበት ነው። ” መላ አፍሪካውያን ከኢትዮጵያ ጎን የሚቆሙበት ወቅት አሁን ነው” ነው ሲሉ በሰልፉ ላይ የተገኙ የተለያዩ የአፍሪካ አገራት ዜጎች ተናግረዋል።

በኖርዌይ ኢትዮጵያዊያን የቀደመውን የትህነግ የበላይነት የነገሰበትን መንግስት ለማስወገድ በተደረገው ትግል ግንባር ቀደም ተሳትፎ የነበራቸውና አገራቸውን በመደገፍ በኩል በስፋት የሚንቀሳቅሱ እንደሆነ ያታወቃል።

See also  Ethiopian Diaspora: Appeal to the U.S. Congress and the Biden Administration Following the Coup D'Etat in the Republic of Sudan

Leave a Reply