Month: November 2021
ኢትዮጵያ የማዳን ጥሪን ተከትሎ እየተመመ ያለው የህዝብ እንቅስቃሴ ኢትዮጵያ በቁርጥ ቀን ልጆቿ ተጋድሎ የጥፋት ኃይሎችን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመቅበር ያላትን ዝግጁነትና ተግባር የሚያመለክት ነው፡፡ በቅርቡ በፌደራልና የክልል መ...
በኢትዮጵያ ላይ የፕሮፓጋንዳ ጦርነት እየጦፈ የሚሄድበት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ነን። ዜጎችም በመንግስት ኃላፊነት ላይ ያሉም በደንብ ልብ ልንል የሚገባን ሁኔታ ከፊታችን እየመጣ ነው። አሸባሪው ቡድን እና ጋላቢዎቹ በየሚዲያዎቻቸውና የዲ...
‘Citizen TV’ የተባለው የኬንያ ቴሌቪዝን ጣቢያ በትናንትናው ዕለት “ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ዘጋች” የሚል መረጃ አስረጭቶ ነበር። የቴሌቪዥን ጣቢያው ኬንያ ከ800 ኪሎሜትር በላይ የሚረዝመውን የሁለቱን ሀ...
Intro text we refine our methods of responsive web design, we’ve increasingly focused on measure and its relationship to how people read. A wonde...
የዴሞክራሲ ሰባኪ ነን የሚሉት አሜሪካና አጋሮቿ በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠውን የኢትዮጵያ መንግሥት ከአሸባሪው ሕወሓት ጋር ሊያስተካክሉት እየሞከሩ ነው ሲሉ በካናዳና እንግሊዝ የሚገኙ 2 የፖለቲካና ፀጥታ ተመራማሪዎች ገለፁ፡፡ ...
ቀደም ሲል በተሰራ መጠነኛ ስህተትና ሰርጎ ገቦች ከደጋፊዎቻቸው ነዋሪዎች በተደረገላቸው ድጋፍ ወስደውት የነበረው የበላይነት እየተቀለበሰ መሆኑ ተሰማ። "የተቀደደው ተስፈቷል" ሲሉ መረጃ ያደረሱን እንዳሉት በየግንባሩ የጥምር ጥቃት ...
Dropcap the popularization of the “ideal measure” has led to advice such as “Increase font size for large screens and reduce font size for small ...
የኢትዮጵያ መንግሥት በውጭ መገናኛ ብዙኃንና መንግሥታት በኩል እየቀረበበት ያለውን ‹በትግራይ ክልል የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈፅሟል› ክስ ዓለም ዐቀፉ የሰብኣዊ መብት ኮሚሽኖች የጋራ ምርመራ ሪፖርት ውድቅ እንዳደርገው በሪፖርቱ ይፋ ...
The Ethiopian government has issued a statement with respect to the Joint Investigation Tea...
በማይካድራ አማራዎች ላይ ብሔርን መሰረት አድርጎ የተፈፀመው ጭፍጨፋ ሳምሪ በተሰኘው የሕወሓት ገዳይ የወጣት ቡድን እና በሕወሓት አመራርና ታጣቂዎች መፈፀሙን ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ጥምር የምርመራ ሪፖርት አረጋገጠ፡፡ ጥ...
ብሉምበርግ የሚባለው አንዱ የሳይበር የመረጃ ጦረኛ የአዲስ አበባ ሕዝብ በነፍስ ወከፍ መሳሪያ እንዲታጠቅ መታዘዙን ገለጸ። "መሳሪያ ያልችሁ በሃያ አራት ሰዓት አስመዝግቡ" መባሉን ነው ያዞረው። " ስንዴ መለመን መቆም አለበት" ሲባ...
የዛሬ ዓመት በትዕቢት " አመድ አደረግናቸው" ሲሉ የተዛበቱ የሉም። ልክ የዛሬ ዓመት የአገር ክብር መሶሶ የሆነው መከላከያ ሰራዊታችን ለሁለት አስርት ዓመታት ከተኛበት ምሽግ ውስጥ እንዲታረድ ካዘዙት ውስጥ ይበልጦቹ አፈር ሆነዋል።...
በአዲስ አበባና አካባቢዋ ሕዝብ ከፍተኛ በሚባል ደረጃ መረጃ እየሰጠና አካባቢውን ነቅቶ ለመጠበቅ እየተደራጀ መሆኑ ተሰማ። የአዲስ አበባ ተባባሪ ዘጋቢያችን የፖሊስ ሃይሎችን ጠቅሶ እንዳለው ነዋሪዎች በሚገርም ሁኔታ መረጃና ጥቆማ በ...
መግቢያየሽብር ድርጊት በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያገኘ አንድ ወጥ ትርጉም የሌለው በመሆኑ በተለያዩ ሀገራት የድርጊቱ አረዳድ ላይ ልዩነት ይስተዋላል፡፡ በአንዱ አገር የሽብር ተግባር የሆነው ድርጊት በሌላው እንደ የነፃነት ትግ...
ለአሸባሪው ሕወሓት ፅንፍ የወጣ ድጋፍ እያሳዩ ያሉት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ኢትዮጵያን ከአግዋ ዕድል ተጠቃሚነት የሰረዙበት ውሳኔ ተችትን እያስተናገደ ነው። የእንግሊዙ ክላንፊልድ ዩኒቨርሲቲ የዓለም ዐቀፍ ፀጥታ ፕሮፌሰሯና...
የምክር ቤቱ አባላት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ‘ታሪካችን የአሸናፊነት ነው’! ሲሉ ባለ ሰባት ነጥብ የአቋም መግለጫ አውጥተዋል። አሸባሪው ህወሃትና ግብረ አበሮቹ የደቀኑት አደጋ ለመቀልበስ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በአንድነት መነሳት ...