መሰረታቸውን በኢትዮጵያ ያደረጉ ከ300 በላይ የሲቪል ማኅበራት ለአፍሪካ ኅብረት ደብዳቤ ጻፉ። የሲቪል ማኅበራቱ በኢትዮጵያ ኢሕገመንግሥታዊ በሆነ መንገድ የመንግሥት ለውጥን ለማድረግ በሚያሴሩ የተወሰኑ ቡድኖችና ስብስቦች ጉዳይ ነው...
Day: December 3, 2021
የአምደወርቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሽብርተኛው ህወሓት ባደረሰው ውድመት ምክንያት 19 ሰዎች ህክምና በማጣት ህይወታቸው ማለፉን ሪፖርት አደረገ። የሆስፒታሉ ሥራ አስኪያጅ የሆኑት ዶ/ር ብርሃኑ ዓለሙ ለአሚኮ በሰጡት ቃል ሆስፒታ...
"ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" የተሰኘው የኢትዮያ የጸጥታ ሃይሎች ጥምረት በጦር ሃይሎች ዋና አዛዥ አብይ አሕመድ እየተመራ በማካሄድ ላይ ያለው የህልውና ዘመቻው መዳረሻ አሸባሪው ሕወሓት ዳግም የኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ፈተና ...
Dropcap the popularization of the “ideal measure” has led to advice such as “Increase font size for large screens and reduce font size for small ...
የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ አማካሪ ሆነው ሲሰሩ የነበሩትና አሁን በሳውድ ዓረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሌንጮ ባቲ በጆሯቸው የሰሙትንና የሚያውቁትን እውነት በመዘርዘር አሜሪካ ለምን ኢትዮጵያን እንደነከሰች ...
በኦሮሚያ በርካታ ንጹሃንን እየገደለና እያፈናቀለ ያለው ኦነግ ሸኔ እጅግ የተከበሩና የሚወደዱ እንደሆነ የሚነገርላቸውን የከረዩ አባገዳ ከድር ሁዋስ ቦሩን መግደሉን የኦሮሚያ ክልል አስታወቀ።ክልሉ ባይገልጽም በርካታ የከረዩ ሽማግሌዎ...