Day: December 5, 2021
“መግደልም መድፈርም መብታችን ነው” – “ተገድደነው የዘመትነው” የሚሉት የትህነግ ታጣቂዎች እድሜያቸው 50ዎቹን ያለፈው የሸዋሮቢት ከተማ ነዋሪዋ አዛውንት በአሸባሪው የህወሓት ታጣቂዎች በቡድን ከተደፈሩ በኋላ ራሳቸውን አጥፍተዋል።...
አሸባሪው ትሕነግ በሰሜን ሸዋ ዞን አፆኪያ ገመዛ ወረዳ አንቦ ውሀ ቀበሌ ላይ የጅምላ ግድያ መፈፀሙን የሚያረጋግጥ መረጃና ማስረጃ ይፋ ሆነ። በጭፍጨፋው የአምስት ዓመት ሕጻንና የአዕምሮ በሽተኞች እንደሚገኙበት ተመልክቷል። እስካሁን...
ቻይና ለአፍሪካ 600 ሚሊዮን የኮቪድ-19 ክትባት በነጻ እንደምትሰጥ ፕሬዝደንት ሺ ዢንፒንግ ቃል ገብተዋል። ፕሬዝደንቱ ይፋ ባደረጉት የቻይና አፍሪካ ትብብር ርዕይ 2035 የመጀመሪያ ሶስት አመታት የአፍሪካን የወጪ ንግድ ለማገዝ፣...
አፕል ፈቃደኛ የሆኑ ደንበኞች ድርጅቱ ያዘጋጀውን መመሪያ በመከተል ራሳቸው ስልካቸውን መጠገን የሚያስችላቸውን ፕሮግራም አስተዋወቀ። በአውሮፓውያኑ 2022 መጀመሪያ አካባቢ በአሜሪካ ይፋ የሚሆነው ይህ ፕሮግራም ባትሪ እና ስክሪን መ...
Dropcap the popularization of the “ideal measure” has led to advice such as “Increase font size for large screens and reduce font size for small ...
ሁሉም ነገር ፍጥረታዊ ጅማሬና ፍጻሜ አለው። ለዚህ የማይገዛ ምንም ዓይነት ህልውና የለም። ይህንን መገንዘብም ሆነ መገንዘብ አለመቻል እውነታውን ሊገዳደረውም ሆነ ሊለውጠው አይችልም። ከዚህ ይልቅ ላልተገባ ዋጋ መክፈልና ለተበላሸ ፍ...
By Abdurezak Mohammed The terrorist TPLF's short-lived control has caused enormous public and private property damage in Debre Sina and Shewa Rob...
መላላክ ሱስ ነው።ከዛ በላይ ግን "አምልኮ" ነው። "ሌጋሲ ይሁን" የሚባለውም አምልኮ ስለሆነ ነው። መላላክና አሽከርነት ወደ ካንሰርነት እንደተለወጠ የአንጎል ኪንታሮት አይድንም። በመላላክ ውስጥ ያለው ስጋን የሚያደልብ፣ ፊትን የሚ...