Daily Archive: December 11, 2021

“የፍጻሜ ዋዜማ” ድል ተመዘገበ፤ የመቀለ መንገድ ተቆረጠ፤ ለቀጣዩ ዘመቻ ቁልፍ ቦታዎችን መከላከያ ተቆጣጠረ፤ ከተሞች ነጻ ወጥተዋል

የኢትዮ ጅቡቲን የአውራ ጎዳናና መንገድ እንደሚቆርጥና አዲስ አበባን አንቆ ለመደራደር ቀናት እንደቀሩት፣ አንዳንዴም ዕቅዱ እንድተሳካ ሲያስታውቅ የነበረው የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ከወልደያ ጋር የሚያገናኘው...

በኦሮሞ የጀግና ስያሜ ሞጋሳ መሰረት የኦሮሞ አባ ገዳዎች ኅብረት ለጠ.ሚ ዐቢይ ‘አብቹ አባ ቢያ’ የሚል የገዳ ስያሜ ሰጠ

የኦሮሞ አባ ገዳዎች ኅብረት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ “አብቹ አባ ቢያ” የሚል የገዳ የጀግንነት ስያሜ ሰጠ የኦሮሞ አባ ገዳዎች ኅብረት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በግንባር...

እጃቸውን መስጠት የሚፈልጉ የትህነግ ከፍተኛ ሃላፊዎች መኖራቸው ተሰማ፤ ሸኔን “በቃኝ” ያሉ አመራሮች በቅርቡ ራሳቸውን ይፋ ያደርጋሉ

የግንባር ላይ ውጊያው የበላይነት መቀየሩን ተከትሎ በትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር/ ትህነግ ከፍተኛ አመራሮችና የጦር መኮንኖች ዘንዳ ልዩነት መፈጠሩ እየተሰማ ባለበት በአሁኑ ወቅት እጅ መስጠት...

በከባድ ወንጀልና የመብት ጥሰት የተከሰሱ ጥፋተኛ ተባሉ፤ ድብቅ እስር ቤቶች አዘጋጅተው ያሰቃዩ ነበር

ተከሳሾቹ በአገሪቱ የተለያዩ ከተሞች ማለትም በአዲስ አበባ፣ በባሕር ዳርና በጎንደር፣ በነቀምቴ፣ በጅማ፣ በሻሸመኔና ቢሾፍቱ፣ በሐዋሳ ከተሞች ውስጥ ድብቅ እስር ቤቶችና መመርመሪያ ክፍሎች እንዲዘጋጁ በማድረግ “የተጠረጠሩ...

«ልጄንና የእህቴን ልጅ እጃቸውን ወደ ኋላ አስረው ይዘዋቸው ከግቢ አውጥተው ገደሏቸው» ሂውማን ራይትስ ዎች

ሂውማን ራይትስ ዎች በአማራ ክልል ንጹሀን ዜጎች መጨፍጨፋቸውን ማረጋገጡን የዐይን እማኞችን በመጥቀስ ወንጀሉን አጋልጧል‼ – የ70 አመቱ አዛውንት ምስክርነት‼ የ70 አመት የእድሜ ባለጸጋ የሆኑትና ሂውማን...