Day: December 14, 2021
« ኦነግ ሸኔ ንጹሃንን በዘር ማንነታቸው እየለየ ሲገድልና ሲያፈናቅል ሰዎቹን ለማዳን የሞከሩ ኦሮሞዎችም ከግድያው አላመለጡም፡፡ በሩዋንዳ እ.ኤ.አ በ1994 በነበረው የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ አንተባበርም ያሉ ወይም ቱትሲዎች በቤታቸው...
አውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ላይ የመጨረሻ ያለውን ዘመቻ ጀምሯል። ተመድን አስገድዶ ስብሰባ ጠርቶታል። በዚህ ስብሰባ ላይ አፍሪካዊያን አገሮች የሉም። ጥያቄው የቀረበው ግን ከግብፅ ነው። ግብፅ የአረብ ሊግን ተጠቅማ ጥያቄውን የአውሮ...
አንዳንድ የህበረተሰብ ክፍል ሃብት አለው። የአፋር ሕዝብ ሃብት የለውም። አገር፣ እምነትና ቤተሰብ ግን አለው። ይህን ሶስት ነገር አጣ። የእምነት ቤቱ ውስጥ ተጸዳዱ፣ ለሙስሌሞች ልዩ ሃይላና ክቡር ነገራቸው የሆነውን ቁርአን አቃጠሉ...
የዓለም ጤና ድርጅት በኢትዮጵያ የጤና ተቋማት በአሸባሪው ሕወሃት ሲወድሙ ከማውገዝ ይልቅ ዝምታን መምረጡ እንዳሳዘነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፤ ዛሬ በሰጡት መግለጫ የዓ...
የወሎ ዩኒቨርሲቲን በአጭር ጊዜ ወደ መማር ማስተማር ስራ ለማስገባት እንደሚሰራ ተገልጿል። ህወሓት ባደረሰው ዝርፊና ውድመት ወሎ ዩኒቨርሲቲ 10 ቢሊዮን ብር የሚገመት ጉዳት እንደደረሰበት ተገልጿል። የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዜዳንት ዶ/...
አቶ የሱፍ ኢብራሒም የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ምክትል ሊቀመንበር ይናገራሉ …‼️ 👉 ኢትዮጵያ የአፍሪካ የነጻነት ቀንዲልና መሰባሰቢያ ማዕከል መሆኗ ይቀጥላል፤ ሀገር ለማፍረስ የተሰለፉት ተስፈኞቹም ይሸነፋሉ፣ 👉 ሀገር ለማፍ...
የአናሳ አምባገነን ስርዓት መስርቶ የኖረው ትሀንግ - በልክህ መተዳደር አለብህ፣ በልክህ መኖር አለብህ ነው የተባለው። በልኩ መተዳደር ያልለመደና በልኩ መተዳደር ስለማይችል፤ በሙስናና በተለያዩ ወንጀሎች የገነገን ፣ የተራቆተ መነሻ...
በሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ በአሸባሪው ህወሓት ግፍና ስቃይ የደረሰባቸው የመንግስት ሠራተኛው ህያው ምስክርነት። አንዳንዴ ሞት ቅርብ ይሆንና ብርቱ የሚባሉት ሳይቀሩ በትንታ አሊያም በእንቅፋት ሞቱ ሲባል ይሰማል። በድንገት በተቀመ...
አፍሪካ በፀጥታው ምክር-ቤት የሚገባት ቋሚ መቀመጫ ወልፍጋንግ ኢስችንገር ንግግርም ተስተጋብቷል፡፡ ‹‹አፍሪካ በዓለም አቀፍ አስተዳደራዊ ተቋማት ውስጥ የተሻለ ውክልና ለማግኘት ያላት ዕቅድ በእኔ እምነት ተቀባይነት ያለው ነው፡፡ በ...
አቶ ጌታቸው ረዳ አሜሪካ የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባርን እንደምትነዳ በትግርኛ ማስታወቃቸውን ተከትሎ ትህነግ በውስጥም፣ በገሃድም ተቃውሞ እየተሰነዘረበት ነው። የአሜሪካ መንግስ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት “ህወሓት ወታደራዊ ዘመቻውን ...
"ሁልጊዜ የግንባሩ ዜናና የሃይል ሚዛን ሲቀየር ለኢትዮጵያ ይደገስላታል" በሚለው ሃሳብ ጉዳዩን የሚከታተሉ ሁሉ ይስማማሉ። ከፈጠራ ዜና ጀምሮ እውነታውን አጣሞ በማቅረብ የተካኑት የውጭ ሚዲያዎች ይህንኑ ድግስ በብረሃን ፍጥነት ያራቡ...