Day: December 15, 2021
"ዶላር እናባዛለን" በሚል ሲያጭበረብሩ የነበሩ ሁለት የካሜሮን ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ👉በሀገር ውስጥ ለሚገኙ የአይ ኤስ አይ ኤስ የሽብር ቡድን ታጣቂዎች ሊቀርብ የነበረ የጦር መሳሪያም ተይዟል በአዲስ አባበ ከ...
Intro text we refine our methods of responsive web design, we’ve increasingly focused on measure and its relationship to how people read. A wonde...
ለሁለት ቀናት በሚዘልቀው የቱርክ አፍሪቃ ትብብር ጉባኤ ቱርክ ከአፍሪቃ ጋር ያላትን ግንኙነት ከፍ እንደምታደርገው ተገለጠ። ከፊታችን ዐርብ እስከ ቅዳሜ ድረስ ቱርክ ኢስታንቡል ከተማ ውስጥ በሚካኼደው ጉባኤ የ39 ሃገራት ሚንሥትሮች...
ፈተናው እንደከበደ መገመት አይከብድም።ፋሽስቱ ኣብይ ኣህመድ ህዝቡን አስተባብሮ ሰራዊቱን ይዞ መግጠሙ ከባድ እንደሚሆን አይጠፋንም። የድሮን ድብደባውም ከባድ ፈተና ነው። ብዙ ጉዳት ሳያደርስ አልቀረም::ኢሳያስም በተለይ በምእራብ ት...
አማራ ከጠላቶቹ በልጦ ካልተገኘ በስተቀር፤ በአሁኑ ወቅት በከፊል አማራ ያየነው ሁለንተናዊ ውድመትና ውርደት፤ እንዲሁም የሥነ-ልቦና ስብራት፤ ነገ ወደ ጎንደርና ጎጃም ተስፋቶ መላ አማራን በማዳረስ የመላ አማራን ውርደትና ስብራት ሊ...
በሽብር ቡድኑ ከፍተኛ ውድመት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት ለማቋቋምና መልሶ ሥራ ለማስጀመር እንዲቻል ጤና ሚኒስቴር የድጋፍ ጥሪ አቀረበ፡፡ ታኅሣሥ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጤና ሚኒስቴር በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ከፍተኛ...
የአሜሪካ በኢትዮጵያ ውስጥ ተላላኪ መንግሥት የመመስረት ፍላጎት መክሸፉን አንጋፋው ፖለቲከኛ አንዳርጋቸው ፅጌ ገለጹ። አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤የአሜሪካ መንግሥት ለአሸባሪው የሕወሓት ቡድን የተለያ...
"ለኦሮሞ ሕዝብ ስል ነፍጥ አንስቼ ጫካ ገባሁ" የሚለው ኦነግ ሸኔ በጉርብትናም ሆነ በስትራቴጂ ትግል ሊጣመር ከማይችለው የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ጋር ገጥሞ በአማራ ክልል ውስጥ የሚገኙትን የኦሮሞ ብሄረሰብ በተባባሪነት ማ...
የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ቃል አቀባይ ዋንግ ዊንቢን ራሷን ጻድቅ አድርጋ የምታቀርበውን አሜሪካ ከነግብሯ አሳይተዋል። "የሽብር ላይ ጦርነት" በሚል አሜሪካኖች በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ንጽሃንን ከተለያዩ ሀገራት እንዳፈ...
The East African (Nairobi) By Aggrey Mutambo African countries have rallied behind Ethiopia in protesting against a planned special session at th...
"Dr. Dambisa Moyo" ትባላለች! ብዙዎቻችሁ ላታውቋት ትችላላችሁ! እንደሷ ግን መታወቅ የነበረበት ከባድ ሚዛን አፍሪካዊ ሴት የለም! በትውልድ "ዛምብያዊ" ናት። እድሜ ለቤተሰቦቿ እዛች ደሃ ሃገር ውስጥ እንደምንም ተምራ ወ...