Day: December 22, 2021
ከመከላከያ ሰራዊት ጋር በጥምረት ሲዋጉና ሲዋደቁ የነበሩት ፋኖዎች ወያኔ የአማራን ንብረት ዘርፎ መቀሌ ከገባ በኋላ የዶ/ር አብይ መንግስት ሆን ብሎ "ህወሓትን ለመታደግ ሲል መቀሌ አንገባም አለ" የሚል ጥያቄ ሊያነሱ ይችላሉ?>...
በአንጸባራቂ ድል ወደፊት እየገሠገሡ የሚገኙት ጀግኖቹ የመከላከያ ሠራዊትና የአማራ የጸጥታ ኃይሎች አብዛኞቹን የዋግ ኅምራ አካባቢዎች ነጻ በማውጣት የዞኑን ዋና ከተማ ሰቆጣን ተቆጣጥረዋል፡፡ አካባቢው ከአሸባሪው ሕወሐት ነጻ በሚወጣ...
Dropcap the popularization of the “ideal measure” has led to advice such as “Increase font size for large screens and reduce font size for small ...
አገራዊ የምክክር መድረክ ከጦርነቱ ጋር ተያይዞ ከአሸባሪው ቡድን ጋር የሚደረግ ድርድር አይደለም" ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ከበደ ደሲሳ በሰጡት መግለጫ እ...
ወደ አገር ቤት የሚመጡ አንድ ሚሊዮን ዳያስፖራዎች የኢንቨስትመንት አማራጮችን የሚያዩበት መድረክ እየተዘጋጀ መሆኑን የኢንቨስትመንት ኮሚሽነሯ ሌሊሴ ነሜ አስታወቁ። ኮሚሽነሯ ባለፉት አራት ወራት ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ካፒታል ያስ...
Wareegamni Ajajni Kaaba lixaa Adda Gaashanaatti raawwate bara baraan ni yaadatama jechuun Etaamaajoor Shuumiin Raayyaa Ittisa Biyyaa Ityoophiyaa ...
አሸባሪው ቡድን ወልድያ ከተማን በመውረር ከባድ ዘረፋ እና ውድመት አድርሷል በእነዚህ የወረራ እና ዝርፊያ ቀናቶች ውስጥ ደግሞ የሃይማኖት አባቶች ሕዝብን በማጽናናት ከወራሪው ቡድን ፊት ለፊ በመጋፈጥ ያደረጉት አባታዊ ተጋድሎ ታሪክ...
ወራሪ ኃይል የድል አድራጊ አቀባበል እንዲደረግለት ቢሞከርም ተቃውሞ እየገጠመው ነው ታጣቂዎች ወደ ከተማ ሲገቡ ጥይት ወደ ላይ በመተኮስ በከበሮና በጡሩንባ እንዲታጀቡ ጥረት ቢደረግም በርካታ ልጆቹን መስዋዕት ያደረገውና ወደ ‹‹አዲ...
አሸባሪው ህወሓት በአገርና በህዝብ ላይ ያደረሰውን ውድመትና የፈጸማቸውን የሰብአዊ መብት ጥሰቶች በመመርመር ለህዝብና ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ እንደሚሰራ የፍትህ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ከኢትዮጵያ ጠበቆችና የህግ ባ...