አገራዊ የምክክር መድረክ ከጦርነቱ ጋር ተያይዞ ከአሸባሪው ቡድን ጋር የሚደረግ ድርድር አይደለም” ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።
መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ከበደ ደሲሳ በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት፤ አገራዊ የምክክር መድረኩ ሪፎርም ከተጀመረ ወዲህ ዘላቂ የሠላም ግንባታ ለማምጣት የታሰበ ነው።
በአሁን ወቅት አንዳንድ ግለሰቦች ጉዳዩን በደንብ ባለመረዳታቸው ከአሸባሪው ቡድን ጋር የሚደረግ ድርድር አድርገው ማሰባቸው ስህተት እንደሆነ ተናግረዋል።
አገራዊ የምክክር መደረኩ ሁሉን አካታች የሆነ ሠላምና አገረ መንግስት ግንባታ ላይ ያተኩረ እንደሆነና ለዚህም ነጻና ገለልተኛ ተቋም ለመመስረት በሂደት ላይ መሆኑን ጠቁመዋል።
መድረኩ እንዴትና በምን አይነት ሁኔታ እንደሚካሄድ የራሱ መመሪያ ተዘጋጅቶለት በነጻና ገለልተኛ ተቋም እንደሚመራም ጠቅሰዋል።
(ኢ ፕ ድ)
- የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ ለትግራይ ሕዝብ ጥሪ አቀረበ፤ “አማራ ልዩነትህን ወደጎን አድርግ፤ዳግም በጅምላ አንቀበርም”
- በዝቋላ ገዳም የሆነው ይህ ነው!!
- Kenya’s military chief dies in a helicopter crash, Nairobi declares three days of national mourning
- U.S. stops UN from recognizing a Palestinian state through membership
- Israel launches missile attacks on Iran: report
- ዓለም ባንክና መንግስት በአሜሪካ እየመከሩ ነው፤ ኢትዮጵያ ” የብርን የምንዛሬ አቅም ቀንሱ” ጥያቄ አልተቀበለችም
- ቀሲስ በላይ ከ 6.5 ሚሊዮን ዶላር በላይ ህገወጥ የገንዘብ ዝውውር ወንጀል ታስረው ፍርድ ቤት ቀረቡ
- “ንገሩዋቸው፣ ምከሩዋቸው” ሌላ ጦርነት እብደት
- የባህር ወንበዴ ሲሳዮች – በገሃነም የሚመሰለው ስቃይ