Day: December 23, 2021
ከአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዝ የተሰጠ መግለጫ ቁ.6ታኅሣሥ 14 ቀን 2014 ዓም የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዝ ማምሻውን ባደረገው ስብሰባ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ አፈጻጸሙን ገምግሟል፡፡ በግምገማውም በግንባር ለተገኘው ድል የተለያዩ የኅብረ...
ጠላት በቀጣይ ዘመቻ ለኢትዮጵያ ስጋት እንዳይሆን አስፈላጊው እርምጃ እንደሚውሰድበት አስታውቀዋል።ዘመቻ ለህብረ ብሄራዊ አንድነት በድል በመጠናቀቁ የመከላከያ ሰራዊት ለጊዜው ባለበት ስፍራ ረግቶ እንዲቆይ ከመንግስት ትዕዛዝ ተላለፈ።...
መንግስት በአሸባሪነትና በጦር ወንጀለኛነት " እፈልጋቸዋለሁ" ከሚላቸው የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር መሪዎች መካከል አንዱ የሆኑት ጻድቃን ገብረትንሳይ ሃይላቸው አዲስ አበባ መድረስ ያልቻለበት ዋና ምክንያት ምን እንደሆነ ይፋ...
አገራችን በአገር ውስጥ እና በውጭ ኃይሎች የተሰነዘረባትን የተቀናጀ ጦርነት በድል እየተወጣች ትገኛለች፡፡ ይህን ተከትሎም አጥልቶባት የቆየው የስጋት ደመና ተገፍፏል፤ ከአስፈሪውና መስቀለኛው መንገድ ወጥታ በድል ጎዳና እየተጓዘች ነ...
ዕድሜያቸው ከ50 ዓመት በላይ እንደሆኑ የሚገመቱት እናት አንድ የ16 ዓመት ልጅ አላቸው። ይህንኑ እንደ ዓይን ብሌናቸው የሚሳሱለትን ልጃቸውን ለወግ ለማዕረግ ለማብቃት ደፋ ቀና ይሉ ነበር። ይኖሩበት በነበረው ሸዋ ሮቢት ...