የመከላከያ ስራዊትና የአማራ ልዩ ሀይል ሚኒሻና ፋኖ የሳምሪን ክንፍና የሱዳን ጦር ሙሉ በሙሉ ደመሶ አካባቢውን ተቆጣጣረ

ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ስራዊት
የአማራ ልዩ ሀይል ሚኒሻና ፋኖ
ወደኢትዮጵያ ግዛት በሀይል ለመግባት የሞከረውን የሱዳን ጦር ሙሉ በሙሉ በመደደምሰስ አካባቢውን ተቆጣጣረ
ከለሊቱ 3 ሰአት ጀምሮ እስከ ጧት 2 ሰአት ድረስ በደተረገ እልህ አስጨራሽ ውጊያ ከ15ሺ በላይ የሆነውን የሳምሪን ክንፍ ሽፋን ሰቶ ወደኢትዮጵያ ለመግባት ከሞከረው የሱዳን ቀዛል ብርጌድ ጋር አብሮ በመደደምሰስ አካባቢውን ተቆጣጥረውታል። ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ስራዊትና በሊግድ ግንባር የመጣውን ሀይል ቀጥቅጥ በመመለስ
አካባቢውን ሲቆጣጠር፣ በበአከር ግንባር የመጣውን ሀይል ደሞ የአማራ ልዩ ሀይል ሚኒሻና ፋኖ ቀጥቅጠው በመመለስ ሁለቱም በጋራ የባዕከርና የሉግዲ አካባባቢዎች ተቆጣጥረውታል።
10 ሰአት ሙሉ እልህ አስጨራሽ ውጊያ ከተደረገ ቡኋላ የጥላት ሀይል ሙትና ቁስለኞቹን ይዞ መሄጃ እከሚያጣ ድረስ በመደምሰስ ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ የሱዳን ወታደሮች፣ የሳሚሪ ሀይሎች፣ የቤንሻንጉል ነፃ አውጭዎች፣ የቅማንት ሀይሎችን ማርከዋል።
የጥላት ሀይል ከሂዎት የተረፉ ቁስለኞቹን
በመልቀም ወደ ሀገዳሪፍ ሆስፒታልና
ወደ ካርቱም ሆስፒታል ሲያመላልስ መዋሉን ከአይን እማኞች ያገኘሁት መረጃ ያረጋግጣል።
ውጊያውን በተመለከተ ከሱዳን በኩል እስካሁን ምንም የተባለ ነገር የለም። የገዳሪፍ ግዛት አስተዳደር ብቻ የኢትዮጵያ ጦር እሳት ሲያዘንብብን አደረ ብሎ በአካባቢው በሚገኘው ሬድዮ ላይ የተናገረ ቢሆን የመንግስትና የግል ሚዲያዎች ግን ስለዚህ ነገር ምንም ነገር አላሉም።
ከኢትዮጵያ በኩል እስከዚህ ሰአት ድረስ ምንም የተባለ ነገር የለም።
ሱሌማን አብደላ
- «ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የኢዜማ መሪ ሆነው ስለተመረጡ እንኳን ደስ ያለዎት» አንዱዓለም አራጌከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች አያሌ ኪሎ ሜትሮች አቆራርጣችሁ ለሁለት ቀናት በዚህ ታላቅ ጉባዔ ላይ የታደማችሁ የተከበራችሁና…
- «ድርድር አያዋጣንም ሀገሪቷን ማተራመስ አለብን» ታዋቂው ግብጻዊ ፓለቲከኛታዋቂው ግብጻዊ ፓለቲከኛ ኢትዮጵያን ስለማተራመስ – ኢትዮጵያ ውስጥ ኤምባሲ አያስፈልገንም – ፍትሃዊ የውሃ ድርድር የሚለው…
- ስምንት የነዳጅ ቦቴዎች ተወረሱየአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ሆን ብለው የነዳጅ እጥረት እንዲከሰትና ከመንግስት የተሰጠውን መመሪያና ደንብ ችላ…
- ሱዳን ትሪቡን ያሰራጨው አሳሳች ምስል!EthiopiaCheck Fact Check ሱዳን ትሪቡን የተባለ ድረ-ገጽ በትናንትናው ዕለት ‘Sudanese forces attack Ethiopian troops in…
- ከትግራይ የመጡ የሽብር ቡድኑ አባላት በቁጥጥር ሥር ዋሉከትግራይ ክልል የመጡ የሽብር ቡድኑ አባል የሆኑ ሁለት የልዩ ኃይል አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ። እነዚህ…
- ታዳጊ ሀገራት ከሩሲያ ማዳበሪያ እንዳይሸምቱ የአውሮፓ ህብረት ፕሮፖዛልአውሮፓ ህብረት ታዳጊ ሀገራት ከሩሲያ የሚያደርጉትን ግዢ በማገድ ግንኙነታቸውን ወደ ሌሎች ሀገራት ያደርጉ ዘንድ በህብረቱ…
- የጌታቸው አሰፋ ፍርድየቀድሞ የብሔራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎትዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው አሰፋ በ18 አመት ጽኑ እስራት በ20 ሺህ…
- “ጠላት አርፎ እንደማይተኛ ታውቆ ለየትኛውም ተጋድሎ ራስን ማዘጋጀት” አማራ ክልልጠላት አርፎ እንደማይተኛ ታውቆ ለየትኛውም ተጋድሎ ራስን ማዘጋጀት እንደሚገባ የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ። የአማራ ክልል…
- የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት “ሚሊሻው ዝግጁ ነው”አሸባሪው ትህነግ ሕዝብ እየሰበሰበ ለዳግም ጦርነት እየተዘጋጀ በመሆኑ ቡድኑን ለማሳፈርና ለማንበርከክ በተጠንቀቅ መጠበቅ እንደሚገባ የአማራ…