Day: December 29, 2021
በካናዳ የሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት የተሳተፉበትና በአሸባሪው ህወሃት ለወደሙ የጤና ተቋማት ድጋፍ የሚውል 50 ኮንቴነር የህክምና ቁሳቁስ ወደ ኢትዮጵያ ለማጓጓዝ እንቅስቃሴ መጀመሩን በካናዳ የኢመርጀንሲ ሀኪምና የግሎባል ኤድ ኢትዮጵ...
በሽንፈትና "ማፈግፈግ" መካከል አንድ እውነት እንዳለ የትግራይ ተወላጆችም ሆኑ የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር አፋቸውን ሞልተው ሊከራከሩት የማይቻላቸው እውነት እንዳለ እየተነገረ ነው። እሱም" ወይ ልጄን፣ ወይ ድሉን" የሚለው ...
አሸባሪው ሕወሓት የፈጸመውን ወረራ ተከትሎ የቀረበውን የኅልውና ትግል ጥሪ ለመደገፍ መደበኛ አገልግሎት አቋርጠው የነበሩ የመንግሥት ተቋማት መደበኛ አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ...
በሀምሌ ወር 2013 ዓ/ም "ከአገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን የቀረበ የድርድር መነሻ ሀሳብ" በሚል የትግሬ ወራሪ አላማን በሚያራምደው ርዕዮት ሚዲያ መውጣቱ ይታወሳል። ሰነዱ በአገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ስም የትግሬ ወራሪን አላማ ማስፈ...
ስሜቱ ቀላል አይደለም። ምንም ይሁን ምን አገር አገር ናት። እንደተወለዱበት፣ እነድፈነጩበትና እንዳደጉበት ምድር የሚሆን የለም። ዘንግዳና ቂጣው በአገር ምድር ያስደስታል። በወገን፣ ዘመድ፣ ባልደረባ ታጅቦ በራስ ማንነትና ባህል መከ...
በሰሜን ወሎ ዞን ላልይበላ ከተማ የሚገኘው የቅዱስ ላልይበላ ጠቅላላ ሆስፒታል በከተማዋ ለአራት ወራት ያህል ከርሞ የነበረውን የሽብር ቡድኑን የጭካኔ በትር ተጋፍጦ አገልግሎቱ ሲሰጥ መቆየቱን የሆስፒታሉ ተወካይ ሥራ አስኪያጅ አስታወ...
ተከሳሽ ዘማ ደባሽ የተባለችው በ1996 ዓ.ም የወጣውን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የወንጀል ህግ አንቀጽ 447/ለ/ ላይ የተደነገገውን ድንጋጌ በመተላለፍ በፈፀመችው በሐሰት መወንጀል ዐቃቤ ህግ ክስ መስርቶባታል፡፡ የዐቃቤ ህግ የክስ መዝገብ ...
ተከሳሾች 1ኛ, ታሪኩ ሀናቆ 2ኛ, ወልዴ አበበ 3ኛ, አምባው ሳሙኤል 4ኛ, ግርማይ ንጉስ 5ኛ, እናይ ሞገስ 6ኛ, ግርማይ መብራቱ 7ኛ, ተስፋዬ አብረሃም 8ኛ, መንበረ ገ/ስላሴ 9ኛ, ብረሃኑ ጣሰው 10ኛ, ሞገስ አበራ 11ኛ, ብ...
ከዚህ በፊት በዐቃቤ ህግ ክስ ተመስርቶባቸው ክሱን ከደረሳቸው እና በችሎትም ከተነበበላቸው በኋላ ተከሳሾች በጠቦቆቻቸው አማካኝነት የጊዜ እጥረት ስለገጠመን የክስ መቃወሚያ አላቀረብንም በማለታቸው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ...
ዐቃቤ ህግ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተገን በማድረግ የሙስና ወንጀል በፈፀሙ ሶስት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አባላት ላይ ክስ መሰረተ ዐቃቤ ህግ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተገን በማድረግ ስልጣንን አላግባብ በመገልገል የሙስና ወንጀል...
ዳኛው በኮሮና ቫይረስ ተጠቅተው በማግለያ ክፍል እንዲቆዩ በመደራገቸው ምክንያት በእነ ጌታቸው አሰፋ ክስ መዝገብ ላይ ሊሰጥ የነበረው ብይን ለሌላ ጊዜ ተሸጋገረ በእነ ጌታቸው አሰፋ መዝገብ ላይ ዳኞች ተሟልተው ባለመገኘታቸው ምክንያ...