Year: 2021
አማራና አፋርን ወሮ የሰነበተውን የትህነግ ጦር በአዛዥነት የመሩትና የወረራውን ዕቅድ በማዘጋጀት በተለይ በእንግሊዝ ሚዲያዎች "ምጡቅ" ተብለው የተወደሱት ጻድቃን ገብረትንሳይ የግል አመለካከታቸው እንደሆነ ጠቅሰው ጽሁፍ አሰራጭተዋል...
ከአጣዬ የደረሰን ደብዳቤ የአንድ ጀግና ኢትዮጵያዊን ተጋድሎ ያትታል፤ ስለፍትህ፣ ስለሃገር ፍቅር እና ስለክብር የታገለ ኢትዮጵያዊ ጀግና። ስድስቱን የአሸባሪ ታጣቂዎች ከሚጠብቀው ባንክ ደጃፍ ጥሎ በክብር የተሰዋ የጀግኖች ቁና ነው።...
በኦሮሚያ መሳሪያ ይዞ ጫካ የሚያስገባ አጀንዳ የለም የሚሉት የክልሉ ተወላጆችና ፖለቲከኞች እጅግ በጣም በሚባል ደረጃ ይበዛሉ። ከተወሰነ አካባቢ ከሚነሳ መራወጥ ውጪ አብዛኛው ኦሮሚያ ሃሳቡና እምነቱ ልማት እንደሆነ ነው የሚሰማው። ...
አሁን አሁን እየተሰማ ያለው ዜና የወደፊቱን ጉዳይ ጥያቄ ውስጥ የሚከት እየሆነ ነው። በላይ በላይ እየተከታተሉ የሚወጡት መረጃዎች ግብረ መልሳቸው የወደፊቱን ጉዳይ ጥያቄ ውስጥ መክተት ብቻ ሳይሆን ወደ ድምዳሜምም እየወሰዱት ነው። ...
ራሱን " ጦርነት ሰሪና ለጦርነት የተፈጠረ" አድርጎ በመሳል የሚታወቀው የትግራይ ወራሪ ሃይል በዛሬው እለት አድርቃይን ማስረከቡ ተገለጸ። ስለ ጦርነቱ ድል ሳይሆን ዝርዝር መረጃዎችን የሚሰጡና በሰበር እያስጮሁ ሳንቲም የሚለቅሙ ሚዲ...
The Government of Ethiopia deeply regrets the decision of the US government to terminate the continued eligibility for trade benefits under the A...
President Joseph Biden and Secretary of State Antony Blinken have drastically diminished the image of the US in the eyes of world, especially in ...
አሸባሪው የሕወሓት ቡድን በአማራና በአፋር ክልሎች በወረራ ገብቶ የፈጸማቸውን አሰቃቂና ዘግናኝ የወንጀል ድርጊቶችን የሚያጣራ ግብረ ኃይል ተዋቅሮ ሥራ መጀመሩን የፍትህ ሚኒስቴር ገለጸ። በሚኒስቴሩ ፕሬስ ሴክሬታሪ ዳይሬክተር አቶ አ...
ወያኔ በአማራና በአፋር ክልሎች የከፈተውን ወረራ መንግስት ወራሪዎቹን በመደምሰስና ከፊሉን ቁስለኛ በማደረግ አክሽፎታል፡፡ ወያኔ በፌዴራል መንግስት ላይ ትግራይ ውስጥ የሚገኘውን የሰሜን እዝ በድንገት በማጥቃት የጀመረው ወረራ በ17...
በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን ምክር ቤት ከወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ጋር በተገናኘ የአመራር ለውጥ አደርጓል። አሸባሪው የህወሓት ቡድን ከአማራና አፋር ክልሎች ተደምስሶ እስከውጣበት ጊዜ ድረስ ከውረራቸው አከባቢዎች በአማራ ...
"በሱዳን በኩል የተቆለፈውን በር ማስከፈት ካልተቻለ፣ የውጭ ወዳጅና አጋዦች ጣልቃ የሚገቡበት ሁኔታ ካልተመቻቸ፣ ጦርነቱን መሸከምና መቀጠል ይከብዳል። በመካከሉ መንግስት ከአሜሪካ ጋር የሚግባቡበት ደረጃ ከተደረሱ የትህነግም ሆነ የ...
ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ስራዊትየአማራ ልዩ ሀይል ሚኒሻና ፋኖወደኢትዮጵያ ግዛት በሀይል ለመግባት የሞከረውን የሱዳን ጦር ሙሉ በሙሉ በመደደምሰስ አካባቢውን ተቆጣጣረ ከለሊቱ 3 ሰአት ጀምሮ እስከ ጧት 2 ሰአት ድረስ በደተረገ ...
የተመድ ሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት በ08/04/2014 ዓ/ም በአብላጫ ድምፅ ያሳለፈውን ውሳኔ (ዓለም አቀፍ የመርማሪ ቡድን በኢትዮጵያ እንዲሰማራ) ኢትዮጵያ እንደማትቀበለው ፤ እንደማታስፈፅም፤ የትኛውም አይነት ትብብር እንደማታደር...
የአፋር ልዩ ሃይል ለዳግም ወረራ የመጣውን የትህነግ ሃይል መደምሰሱ አስታወቀ። የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር የሰላም ጥሪ አድርጎ በአፋር ክልል የፈጸመው ጥቃት በሰላማዊ ዜጎችና መሰረተ ለማቶች ላይ ያተኮረና ከርቀት ምሽግ ላይ...
ከፍተኛ ዲፕሎማት ፕሮፌሰር ሻፊቅ ዩሱፍ ኦማር አሸባሪው ህወሃት የአፍሪካ ቀንድ ሀገራትን በማጋጨት በቀጣናው አለመረጋጋት እንዲኖር ሲሰራ መቆየቱን በሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ ዲፕሎማት ፕሮፌሰር ሻፊቅ ዩሱፍ ኦማር ተናገሩ...
ከአፋር እና ከአማራ ክልል ተቀጥቅጦ የወጣው የህወሃት የሽብር ቡድን የበቀል ርምጃ ለመውሰድ በአፋር አብአላ በከፈተው አዲስ ግንባር በኩል ንፁሀን ዜጎችን ገድሏል፡፡ ይህን ተከትሎ የክልሉ መንግስት መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫው አ...