Year: 2021
የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጅብረት ሃምሳ አምስት አባል አገራት አባል ሳይመክሩበት ለእስራኤል በአፍሪካ ሕብረት የታዛቢ ወንበር መሰተቱን የአንድ ወገን ውሳኔ እንደሆነ አስታውቆ ነው ተቃውሞውን ያሰማው። ክስም ያ...
ምስል- የኤርትራ ወታደሮች ባድመ ላይ ቁርስ ሲቆርሱ፣ ለኤርትራ ፕሬስ የተወሰደ በመግቢያው እንደተለመደው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይን የወነጀለው የትህነግ መግለጫ የተፈጠረውን ቀውስ በሰላማዊ ንግግር ለመቋጨት ፈቃደኛ መሆኑን አመልክቷል...
" የሰማ ዕረፍት" ሲሉ የትህነግ ሃይል የገደላቸውን ወገኖቻቸውን ምስል ይዘዋል። ህጻናት የተፈናቀሉ ስደተኞች ቢሆኑም የዓለሙ የስደተኞች ድርጅት አንዳችም ድጋፍ እንዳላደረገላቸው በጽሁፍ ያሳያሉ። ስደተኞች እንጂ ወንጀለኞች አለመሆና...
ሳራ አደም ትባላለች፡፡ ትውልዷ አዲግራት ከተማ ነው፡፡ እድሜዋ 16 እንደሆነና ገና 10ኛ ክፍል እንዳልጨረሰች ገልፃለች፡፡ ከእናት እና አባቷ ቤት የወጣችው ስልጠና አለ ተብላ ነበር፡፡ ከ4 የቅርብ ጓደኞቿ ጋር ስልጠና ወደተባለበት...
የማይነካውን ሀገር ነክተው፣ ያልገባቸውን የኢትዮጵያን ስም ጠርተው፣ ክብሯን ለመድፈር ተመኝተው የሚያቃጥለውን ኢትዮጵያዊነት አቀጣጠሉት፣ ጠላትን ጠራርጎ የሚወስደውን ማዕበል ቀሰቀሱት፣ ተበታትኗል ያሉትን ሕዝብ ሰበሰቡት፣ አርፎ የተ...
የኮማንደር ደራርቱ ቱሉ አድናቂ ነበርኩ። አሁን ድረስ የአገሬ ጀግና ናት። ትንፋሿን ውጣ በባርሴሎና ስትሰግር የፈጠረችብኝ ስሜት ዛሬም ድረስ አለ። ገዛኽኝ አበራ ማራቶንን አንቀህ ወደ አገሩ የመልስክ ውድ ሰው ነህ። አጨራረስ ላይ ...
ቢለኔ ስዩም " ለምን፣ ለምን፣ ለምን...?" በማለት የጠየቁትና " አስደንጋጭ" ሲሉ የገለጹት የዓለም ዓቀፍ ማህበረሰብ፣ አገራት፣ ተቋማትና ሚዲያዎች ትህነግ በግፍና ዓለም በሚጠየፈው ህገወጥ ተግባር ተሰማርቶ ሳለ ዝም ማለታቸውን ...
በክልሉ ከ100 በላይ የጥፋት ሃይሎች ተደመሰሱበቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለጥፋት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ አምስት የአሸባሪው ህወሓት ቡድን ርዝራዦችን ጨምሮ ከ100 በላይ ሽምቅ ተዋጊዎች መደምሰሳቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡፡የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽ...
መንግስት ያሳለፈውን የተናጠል የተኩስ አቁም ውሳኔ ወደ ጎን በማለት በአማራ እና በአፋር ክልሎች ላይ ትንኮሳ እየፈጸመ ያለው አሻባሪው ህወሓት ዛሬ በአፋር ክልል ዞን አራት እዋ በተባለው ወረዳ ያሰማራቸው ሶስት ክፍለጦሮች መደምሰሳ...
"በሐሰተኛ ፕሮፓጋንዳ የሚያዝም ሆነ የሚለቀቅ ቦታ የለም" የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው...
የህወሓት ታጣቂ ኃይሎች በትግራይ በሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ላይ የሚያደርሱትን ጥቃት እንዲያቆሙ አሜሪካ አሳሰበች በትግራይ ክልል በሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ላይ በህወሃት ታጣቂዎች እየደረሰባቸው ያለው ጥቃት እና ማስፈራራት ...
ዐቃቤ ሕግ በእነ ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ መዝገብ ጀነራል ገብረፃድቃን ገ/ትንሣኤን ጨምሮ በ74 ሰዎች ላይ ክስ መመስረቱን በይፋ ማህበአዊ ገጹ ይፋ አድርጓል። ሰነዶችንም አያይዟል። የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በተከሳሾች ላይ ...
The United States is deeply concerned about reported attacks against Eritrean refugees in Ethiopia's Tigray region, a U.S. State Department spoke...
አዲስ አበባ በሁለት ሳምንት ለመግባት የሚያግደው አንዳችም ሃይል እንደሌለ በይፋ ያስታወቀውና በቃል አቀባዩ ጌታቸው አማካይነት ትናንት ጎንደርና ወልቃይት በአሸባሪው ትህነግ እጅ መውደቁን ያወጀው ቡድን ያስቀመጠውን ቅድመ ሁኔታ ትቶ...
ኢትዮጵያን አስመልክተው የሚነዙ ሐሰተኛ መረጃዎችን በተደራጀ መንገድ ለመመከት ወጣቱ ተሳትፎውን ማጠናከር እንደሚኖርበት ተገለጸ። ኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድቧን እያገባደደች ባለበት ወቅት ማኅበራዊ ሚዲያውን ጨምሮ አፍራሽ ተልዕኮ ያላቸው ...