Year: 2022

“በተደራጀ ሌብነትና ሙስና ላይ የተጀመረው እርምጃ ሀገርን ከዘረፋ የማዳን ህዝባዊ ትግል ነው”

በተደራጀ ሌብነትና ሙስና ላይ የተጀመረው እርምጃ ሀገርን ከዘረፋ የማዳን ህዝባዊ ትግል መሆኑን የፌደራል ስነ-ምግባርና ጸረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነርና የጸረ-ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴው አባል ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ ገለጹ። በኢትዮጵያ ከኑሮ ውድነትና ስራ አጥነት…

ዜና ሌብነት – ደህንነትን የሌብነት ዜና ዳር ዳር እያለው ነው፤ በማይወራረድ ብር ዘረፋ መኖሩ ተሰምቷል

ሌብነትን እንዲያመክን የተቋቋመው የፋይናንስ አገለግሎት ደህነንት ሃላፊ በሌብነት ወንጀል ተጠርጥረው መታሰራቸው ይፋ መሆኑን፣ ቀደም ሲል በብሄራዊ ደህንነት የሎጂስቲክ ዋና መምሪያ ምክትል ዳይሬክተር ላይ የተከፈተውን ክስ ተከትሎ በአገር መረጃና ደህንነት አገልግሎት…

በኦሮሚያ በሌብነት ጉዳይ አናቱ ተፈርቷል፤ በ289 ሺህ ካሬ.ሜ.መሬት ላይ ማጣራት ተጀምሯል

ትህነግ ይከተል በነበረው “አበስብስ” የሚባል ለውጭ የተግኮረጀ ስልት በርካታ በስልጣን ላይ ያሉ ሃላፊዎች ከሌብነት የጸዱ እንዳልሆነ መረጃዎች ያረጋግጣሉ። በተለይ ኦሮሚያ ላይ ሌብነት ገሃድ እንደሆነ ማሳያዎችም አሉ። ሰሞኑንን ይፋ የሆነውን የሌብነት…

የብልጽግና ማዕ/ኮ መምከር መጀመሩ ተሰማ

ገዢው ፓርቲ ብልጽግና አራት ቀን እንደሚፈጅ የተነገረለትን የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ጀመረ። ይህ ስብስባ መንግስት በሌብነት ላይ በገሃድ ዘመቻ መጀመሩን ካስታወቀና ከትህነግ ጋር የሰላም አማራጭ ስምምነት ከፈጸመ በሁዋላ የመጀመሪያ እንደሆነ ተመልክቷል።…

ደብረጽዮን ለዲያስፖራው “ቆላ ተንቤን የወረድን የቆሰልን፣ የሞትን እኛ ነን፤ ለህዝቡ ከኛ ውጪ የሚቆረቆር የለም”

የትህነግ ሊቀመንበር ዶክተር ደብረፂዮን በትግራይ ቲቪ ቀርበው “ውጪ ሆነው የትግራይን ህዝብ መከራና እፎይታ የማይፈልጉትን የትግራይ ህዝብ ሊሰማቸው አይገባም” ሲሉ ጥሪ አስተላለፉ። ይህ ያሉት የሰላም አማራጭ ስምምነቱን አስመልክተው ማብራሪያ የተባለውን ሲሰጡ…

ስብሐት ነጋ የፌደራል ፖሊስን ከሰሱ፤ “ለስብሃትም የምትሆን ኢትዮጵያ እየተሰራች ነው”

“አቶ ስብሐት ለህክምና ወደ ውጭ ሀገር ልሄድ ስል  በፌደራል ፖሊስ ከኤርፖርት ታግጃለሁ” ሲሉ ለፍርድ ቤት ክስ አቅርበዋል። ክሱን ያቀረቡት  በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ የመሰረታዊ መብቶች ጉዳዮች ችሎት ነው። ክሱን…

ከኮንደሚኒዬም ቤቶች ዕጣ ማጭበርበር ክስ በቀረበባቸው ላይ ዐቃቤ ህግ ምስክሮቹን ማሰማት ጀመረ

በኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጀነራል ዐቃቤ ሕግ ከኮንደሚኒዬም ቤቶች ዕጣ ማጭበርበር ወንጀል ጋር ተያይዞ ክስ ባቀረበባቸው 11 ተከሳሾች ላይ የዐቃቤ ህግ ምስክሮች ማሰማት…

የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ታሰሩ

የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ቴዎድሮስ በቀለን ጨምሮ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ባለስልጣናት በቁጥጥር ስር ዋሉ የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ቴዎድሮስ በቀለን ጨምሮ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ባለስልጣናት በቁጥጥር…

የዱባ ፍሬን የመመገብ የጤና ጥቅሞች

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) የዱባ ፍሬ በቀን ውስጥ ልናገኘው የሚገባውን የማግኒዝየም መጠንን በግማሽ ስለሚይዝ ለልብ ጤናማነት ለአጥንት እንዲሁም ለጥርስ እና ለደም ስሮች ከፍተኛ ጠቃሚነትም አለው፡፡ ማግኒዝየም ድንገተኛ የልብ ሕመምን እና ስትሮክን…

የመንግስት ያልተቋረጠ የሰብአዊ ድጋፍ ከችግር ታድጎናል-የሽሬ ነዋሪዎች

የመንግስት ያልተቋረጠ የሰብአዊ ድጋፍ ከችግር ታድጎናል ሲሉ ለኢዜአ አስተያየታቸውን የሰጡ የሽሬ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። መንግስት ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያደርጋቸውን መልካም ጥረቶች በማድነቅ ከሰብአዊ ድጋፍ ባሻገር መሰረታዊ አገልግሎቶችን መልሶ በመገንባት ወደ ስራ…

ስሉሱ ዞረ! ጉተሬዝ አብይ ቢሮ ገቡ፤ ትህነግ ለሰላም መስዋዕትነት እንደሚከፍል አስታወቀ፤ ጦሩን ሰበሰበ

– አዲስ አበባ የመሸገው ቢቢሲ ሌላ ዘመቻ በማቀጣጠል ተጠምዷል አሁን ላይ የሰላም ስምምነቱ መሬት እየነከሰ ይመስላል። በአዲስ አበባ የአራት ኪሎ ግቢ ሱሉሱ መዞሩን የሚያሳይ ዜና ሲሰማ፣ በትግራይ ትህነግ ውሉን አክብሮ…

በምስል የተደገፈ ጥቆማ ለEBC የደረሰ በማስመሰል ጉቦ የተቀበሉ ተቀጡ

በምስል የተደገፈ ጥቆማ ለEBC የደረሰ በማስመሰል ከውሀ አምራች ባለቤት 500 ሺ ብር ጉቦ የተቀበሉት በላቸው ጀቤሳ እና አለማየሁ ቂጥሶ በእስራት ተቀጡ የኢትዮጲያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የኦሮምኛ ዝግጅት ክፍል ሀላፊ በላቸው ጀቤሳ…