የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ ሥልጣናቸውን መልቀቃቸውን ተከትሎ የሱዳን ጦር ሠራዊት የራሱን ጠቅላይ ሚኒስትር እንዳይሾም ምዕራባዊያን አገራት አስጠነቀቁ አሜሪካ፣ ኖርዌይ፣ ብሪታኒያ እና የአውሮፓ ሕብረት የሱዳን ወታደራዊ...
Day: January 5, 2022
በቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ የተመራ የልኡካን ቡድን የኤርትራን ጉብኝት ተከትሎ ምጽዋንና አሰብን ለማልማት የሚያስችል ስምምነት ላይ መደረሱ ተሰማ። የቻይናው ፕሬዝዳት ለኤርትራው አቻቸው ኢሳያስ አፈወርቂ የጉብኝት ግብዣ ማ...
የትግራይ ህዝብ በመጀመሪያዉ ዙር ያባከነዉን የማስተዋል ጊዜ ዳግም እንዲያጤናዉ እና ራሱን ከአሸበሪዉ ሃይል ነጥሎ ለጥቅሞቹና መብቶቹ መከበር እንዲቆም ተጨማሪ እድል ለመስጠት ሲባል የመከላከያ ሃይል ወደ ትግራይ እንዳይገባ በመደረጉ...
ሮይተርስ በአንድ ቀን ልዩነት ሁለት ዜና "ምንጮቼ" ነገሩኝ ሲል አስነብቧል። ሁለቱም ዜናዎች ለምስራቅ አፍሪቃ የተሾሙትን ጄፊር ፌልትስማንን አስመልክቶ መሆኑ የበርካቶችን ቀልብ የሳበ ሲሆን የአሜሪካ ባልስልጣናት ዝምታን ሲመርጡ፣ ...
(Reuters) - U.S. Special Envoy for the Horn of Africa Jeffrey Feltman will step down from his post this month after more than nine months in the ...
በጭና በተለያየ ቦታ የሚገኘውን አስክሬን ከዳያስፖራው ጋር በመሆን በአንድ ስፍራ የመቅበር ስርዓት ለመፈጸም ዕቅድ መያዙ ተገለጸ። ገበሬው ሲያሽድ፣ ሕጻናትና ሴቶች እንጨት ሲለቅሙ አስከሬን እንደሚያገኙ ተመልከከተ። የትህንግ ሃይል ...
ከህክምናና ጤና ባለሙያዎች የሙያ ብቃት ማነስ ጋር ተያይዞ በታካሚዎችና በህክምና አገልግሎት አሰጣጡ ላይ የሚታዩ ተግዳሮቶችን በዘላቂነት ለመቅረፍ የሕክምናና የትምህርት ጥራት አግባብነት ምዘናና ማረጋገጫ ሥርዓት መዘርጋቱን የትምህር...