Day: January 7, 2022
የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር የፕሮፖጋንዳ ግንባር ቀደም ተሰላፊ እንደሆኑ የሚነገርላቸውና ዘጻዓት Zetseat Save Adna በሊል የፌስ ቡክ ስም የሚታወቁት ሰው በውልቃይት ጉዳይ "ለመከራረከር ማስረጃ የለንም" ሲሉ የትግራ...
"በሂደቱ የተጎዱ ወገኖች እንደሚኖሩ መንግሥት ያምናል። የእነዚህ ተጎጂ ዜጎች ቁስል በሽግግር ፍትሕ የሚካስ ይሆናል። እነዚህ ተጎጂ ዜጎች ሕመማቸው ለኢትዮጵያ የከፈሉት ዋጋ በመሆኑ ሸክማቸውን መንግሥትና ሕዝብ በጋራ እንሸከምላቸዋለ...
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ አውጥቷል፡፡ የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል÷ ኢትዮጵያ ለዘላቂ ኅብረ ብሔራዊ አንድነት የትኛውንም መሥዋዕትነት ትከፍላለች!የኢትዮ...
የመንግስት የምህረትና ይቅርታ እርምጃ ፤ለብሔራዊ የምክክር መድረክ ስኬት ለአንድ ሀገር እድገትና ብልጽግና ሀገራዊ መግባባት መሰረታዊ ጉዳይ ነው፡፡ በሁሉም ጉዳይ ላይ መግባባት ባይቻል እንኳ፤ብሔራዊ ጥቅማችንና ሉአላዊነታችንን ከውስ...
ከድል በሁዋላ በመጪው ጊዜ በሁሉን አቀፍ የፍትህ ሽግግርና በተሃዶስ ፍትሃዊ እይታ፣ አገራዊ ባህልና እሴቶችን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ያጠፉ እንዲቀጡ፣ የተበደሉ እንዲካሱ በሚያድርግ አግባብ ፍትህ ለማስፈን እንደሚሰራ ጠቅላይ ሚኒስትር ...
በሀረሪ ክልል የምስራቅ ዞን የሸኔ የሽብር ቡድን አዛዥ ጃል ኦዳ ቀብሶን ጨምሮ በርካታ የሽብር ቡድኑ አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ጃቢር አሊዪ እንደገለ...