Day: January 11, 2022
አቶ ጃዋርና አቶ በቀለ ትህነግ ከሚያንቀሳቅሳቸው ሸኔና የጉምዝ አማጺ ጋር ድርድር እንዲደረግ መጠየቃቸው ተሰማ። እስር ቤት ሆነው በመላው አገሪቱ ላይ የደረሰውን በማየት የሚያደርጉት ነገር ባለመኖሩ በሃዘን ሲያለቅሱና ሲጸልዩ እንደ...
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከአሜሪካው መሪ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ጋር በስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ተከትሎ ኬንያን ቀደም ሲል ከኢትዮጵያ ሲቀርብ የነበረውን ጥያቄ መቀበሏ ተሰማ። በጥያቄው መሰረት ድንበሯን ትዘጋለች። ኬንያ ተቀ...
There is an unmet and growing demand for packaging products in Ethiopia, according to a recent study by Manufacturing Africa, a programme fu...
ሕዝቡ በከፋፋይ ሐሳቦች ሳይረበሽ የትህነግ የሽብር ቡድንን በጋራ ለመደምሰስ ራሱን ማዘጋጀት እንዳለበት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ። ርእሰ መሥተዳድሩ በክልሉ የደረሰውን ውድመት ሲዘግቡ ለቆዩ የመገ...
በሶስት የተለያዩ መዝገቦች በፍርድ ሂደት ላይ የነበሩ መዘገቦች ክስ የተቋረጠው ዐቃቢ ሕግ በተለያዩ ምክንያቶች ክሱን መቀጠል እንደማይፈልግ በማስታወቁ ምክንያት መሆኑንን የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ። በሂደቱ የህግ ጥሰትም...
የጁንታው ምንደኞች ቀጣይ አጀንዳዎች‼️ ከወር በፊት የከፋፍለህ ዘመቻ ዕቅድ መያዛቸውን፣ በእቅዱ መሰረት ይህንኑ ለመተግባር መዋቅርና ስልት ነድፈው እንደነበር ሴራውን የሚያውቅ አስታውቆ ነበር። ( ከአንባቢ የተላከ) December ...
ሆሮ ጉድሩ በዉሉ ወታደራዊ ኦፕሬሽን ውስጥ እንደምትገኝ ተሰማ። የክልሉ የጸጥታ ሃይል በሙሉ ሃይሉ እርምጃ እየወሰደና ዋና ምሽጉ ከሆነበት ሆሮ ጉድሩ ለማጽዳት እየተካሄደ ባለው ዘመቻ 433 የሸኔ ታጣቂዎች ተገድለዋል። የተያዙና እጃ...