Day: January 14, 2022
በአገር ሕልውና ማስከበር ዘመቻው ጉዳት የደረሰባቸው የሠራዊት አባላት ልጆችን በተደራጀ መልኩ በዘላቂነት ለመደገፍ እንቅስቃሴ መጀመሩን የብሔራዊ ጀግኖችና ህፃናት አምባ ገለፀ፡፡የዲያስፖራ አባላት አምባውንንና ወገኖቻእውን ለመርዳት ...
በድሬዳዋ ከተማና አካባቢው የሽብር ተግባር ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ ነበር የተባሉ የአሸባሪው የሸኔ አባላትና የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ አስታወቀ። የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚ...
Even if the United Nations is supposed to respect a country’s sovereignty and work within that sovereignty to pursue peace, some individuals in t...
Iran opposes Western use of humanitarian values as a pretext to intervene in other countries’ affair including Ethiopia, Iran Ambassador to...
አብዓላ አዲስ የፓለቲካ ትኩሳት ሆናለች። የዓለም የጤና ድርጅት ዳይሬክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም የትግራይ ሕዝብ ተዘግቶበት እየተሰቃየ እንደሆነ ሲገልጹ፣ የአፋር ክልል በበኩሉ ” ያውቁታል” ሲል ክሳቸው የተንኮል መሆኑንን አመልክቷል።...
"ከሐዋሳ የውይይት መድረክ የተገኘ ሰነድ ነው" ተብሎ እየተዘዋወረ ያለው ሰነድ በተለይም በአማራ ክልል ውይይት እየተካሄደበት ካለው ሰነድ የተለየ ከመሆኑም በላይ፤ አሁን እየተዘዋወረ ያለው ሰነድ የአማራ ሕዝብ በዚህ ጦርነት የከፈለ...
“እንደ ሃበሻ ገበሬ (አማራ ማለቱ ነው) ጠንካራ ሰራተኛ፤ እንደሱ ሌላውን ለመጉዳት የማይፈልግ፤ መብቱንና ማንነቱን እስካልተናኮሉት ድረስ ደግሞ ማንንም አስተናጋጅ ጨዋ ሕዝብ የለም። There is no hard worker than t...
ኢትዮጵያ የአሸባሪው ህወሓት አባልና የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ዶክተር ቴድሮስ አድሀኖም የድርጅቱን የአሰራር መርህ እና የስነምግባር ደንብ በመጣስ እየፈፀሙት ያለውን አድሎ እንዲመረምርላት የድርጅቱን ስራ አስፈፃሚ...
«እንዴት በእድሜ ቆይታ አይበስልም? እሱ ያስተማራቸው የኛ ታላቆች ትልልቅ ሆነው አግብተው ወልደው ሰክነዋል ፣ እኛ የነሱ ታናሾች አድገን ነገሮችን አገናዝበን ከስሜታዊነት ርቀን ነገሮችን ማየት ጀምረናል። እሱግን እዛው ነው። አሁን...
In a letter sent to the Executive Board of the World Health Organization (WHO), the Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia stated its objection ...