አሳዛኙ የኢትዮጵያ መከላከያ ገበናና ፈውስ

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አደረጃጀት፣ ይዘት፣ መዋቅርና የተተበተበበት ትብትብ እጅግ ልብ የሚነካ ነው። “የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚተቸንና የሚገመግመን ከሆነ ይህን አውቆ መሆን አለበት” ሲሉ ጀነራል አበባው ታደሰ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

ጀነራሉ የዘከዘኩት ሁሉ ልብ የሚነካና ህሊናንም የሚፈትን ቢሆንም እንዴት ዳግም እንድተሰራ ያስረዱበት መንገድ ደግሞ ተስፋ የሚሰጥ ነው። ትህነግ 113 የግሽት ቀጠናዎችን ፈጥሮ ያለውን የተመናመነ ሃይል በየስርቻው እንዲበተን ካደረገ በሁዋል “ጊዜው አሁን ነው” በሚል መከላከያን መታ። ቃለ ምልልሱን ማድመጥ ከነፋስና ከተራ ቧልት ይጠብቃልና እነሆኝ

Leave a Reply