Month: February 2022

በሳኡዲ በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ያሉ ዜጎችን ለማስመለስ የተቋቋመው ብሄራዊ ኮሚቴ ባዘጋጃቸው ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ

በሳኡዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ያሉ ዜጎችን ወደ ሃገር ቤት ለማስመለስ የተቋቋመው ፈፃሚ ብሄራዊ ኮሚቴ ባዘጋጃቸው ዕቅድ ዙሪያ ሁለተኛው ዙር ውይይት ተካሂዷል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰብሳቢነት እና በኢትዮጵያ አደጋ ስጋት…

ዩክሬን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ወደ ፖላንድ ጉዞ መጀመራቸው ተገለፀ

ለአራተኛ ቀን ጦርነት በቀጠለባት ዩክሬን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ወደ ፖላንድ ጉዞ መጀመራቸውን በጀርመን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በቅርቡ ለቢቢሲ ገልጿል.ኢትዮጵያውን ተማሪዎች ወደ ፓላንድ እንዲሻገሩ ከፖላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግባባት ላይ መደረሱን…

አፍሪቃውያን ፖላንድ ድንበር ላይ ዘረኝነትና አድልዎ እንደደረሰባቸው ተናገሩ

ከዩክሬን ግጭት ለማምለጥ የሚሞክሩ አፍሪቃውያን ፖላንድ ድንበር ላይ ዘረኝነትና አድልዎ እንደደረሰባቸው ተናገሩ። ዩክሬን የነበሩት እነዚሁ አፍሪቃውያን ጦርነቱ ሲነሳ ከዩክሬን ወደ ፖላንድ ለመሻገር ሲሞክሩ ባለስልጣናት ድንበር ላይ አስቁመው አጉላልተውናል ብለዋል። ብርዱ…

በአዲሱ የአብርሆት የህዝብ ቤተመፃሕፍት ደጃፍ የቆመው ኪነ ሀውልት ትርጉም ምንድን ነው?

በቅርፁ ፣ የስነውበት ሁኔታ በተጨማሪ የልጅነትን ደፋር ነፃነት ያጣመረ ኪነ ሀውልት ነው።ከቅርብም ከሩቅም በሰዎች መተላለፊያ መንገድ ዳር በመሆኑ ለሁሉም አይኖች የተጋለጠ ነው። ወደ መፃሕፍት ቤቱ ዘልቀው ንባብ ከመጀመራቸው በፊት ሁሉም…

የአለማችን ግዙፉ የሩሲያ ኒዩክለር ተሸካሚ ሚሳኤል ምን ተአምር የማሳየት አቅም ያለው ይመስላችኋል ?

ሩሲያዊያኑ RS-28 #ሳርማት (RS-28 #Sarmat) ይሉታል: የአለማችን ግዙፉ ኒዩክለር ተሸካሚ ተምዘግዛጊ ባሊስቲክ ሚሳኤል ነው:: ምዕራባዊያኑ (አሜሪካና ሀያላኑ የኔቶ አባል ሀገራት) ደግሞ ‘#ሰይጣን 2’ ብለው ይጠሩታል:: ይህ በፈሳሽ ነዳጅ የሚንቀሳቀሰው (Liquid-fueled)…

“መከላከያ በማህበራዊ ሚዲያ እየተመራ ወደእርምጃ አይገባም” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

“ጉልበታም መሆን አለብንና አየርኃይላችን በሚቀጥሉት 7 ዓመታት የአፍሪካ የብቃት መዕከል እንዲሆን እየሰራን ነው“ የሀገር መከላከያ ሠራዊት በማህበራዊ ሚዲያ እየተመራ ወደ እርምጃ አይገባም። የእራሱ የተጠና አካሄድን ይከተላል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ…

[መቅመል፣ ቅማላም] – በሁለት ረድፍ

“መቅመል” ምንድ ነው? ቅማልስ ራሱ … “ቅማላም” ማለትስ? አንተ ራስህስ? አንቺስ? እኔ ራሴ .. አባት ልጁን “ቅማላም” አለው ተናዶ። ልጅ “ራስህን ሰደብክ ፓፓ” አለው። የት? አውሮፓ። ለምን? “የሚሳደብ ራሱን ይሰድባል”…

ከ”ልሂቃን” በተጨማሪ፣ ትህነግ “የሰሊጥ ፖለቲካን” ከሰላም መንገድ እንቅፋቶች አንዱ አደረገ፤ ” ወሮ ሰሊጥ ማፈስ አክትሟል”

የትግራይ አጋርነት ፅ/ቤት ዋና ዳሬክተር አምባሳደር ወንድሙ አሳምነው መንግስትን “ሰላም ፈላጊና፣ የማይፈልጉ” ሲሉ በመክፈል ሲናገሩ ለሰላም መንገድ እንቅፋት ካሉዋቸው ልሂቃን በተጨማሪ የሰሊጥ ፖለቲካ እንደሚገኝበት አስታወቁ። ትህነግ የማይደራደርባቸው ጉዳዮች አሉ ማለት…

ሚተራሊዮን

ሚተራሊዮን 24 ምዕራፎችና 262 ገፆች ያሉት ባዮግራፊክ ይዘት ያለው ግሩም ድንቅ መጽሀፍ ነው። ለማስታወቂያ ሳይሆን እውነትን ለመግለፅ። ከቀኑ 7:00 ጀምሬ ከምሽቱ 2:30 ነበረ የጨረስሁት። የገረመኝ በፍጥነት መጨረሴ ሳይሆን የታሪኩ ጥልቅ…

ኤታማዦር ሹም ትህነግ ላይ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ችግሩን የሚፈታ እርምጃ ለመውሰድ እየተገደዱ መሆኑን ይፋ አደረጉ

አሸባሪው ህወሓት በተደጋጋሚ የተሰጠውን እድል ተጠቅሞ የሰላም አማራጭን የማይዝ ከሆነ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ችግሩን የሚፈታ እርምጃ ለመውሰድ እንገደዳለን ሲሉ የኢፌዴሪ ጦርኃይሎች ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለፁ። ከራያ ተራራዎች…

ጥብቅ እርምጃ የሚሻው – ከሃይማኖት ተቋማት እስከ መንግሥት ጓዳ የዘለቀው ሙስና

ሙስና ለዕድገታቸው ጠንቅ ሆኖባቸዋል ከሚባሉ አገራት መካከል ኢትዮጵያ አንዷና ዋነኛዋ አገር ናት። በየወረዳው፣ በየፍርድቤቶችና፣ በትላልቅ ባለስልጣናት ጭምር ሙስና መቀበል ልክ እንደመብት የሚታይበት ጊዜ ላይ ደርሰናል።  ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል የተሰኘው ዓለም አቀፍ…

ውድመትና ዘረፋ የደረሰበት የአቡነ ዮሴፍ ተራራ የሕዋ ምርምር ጣቢያን መልሶ ለመገንባት እየተሰራ ነው

በጦርነቱ ውድመትና ዘረፋ የደረሰበትን የአቡነ ዮሴፍ ተራራ የአስትሮኖሚ (የሕዋ ምርምር) ጣቢያ ፕሮጀክትን በአጭር ጊዜ መልሶ በመገንባት ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር በለጠ ሞላ ገልፀዋል። የሕዋ ምርምር…

ከሃይል ሽኩቻው በተጨማሪ የዩክሬይን! ቁልፍ ጉዳዮች

እንግሊዝና አሜሪካ ሞስኮ ላይ ስለጣሉት ማዕቀብ ተፅዕኖ ከማውራታችን በፊት ይህን እንመልከት። “ዩክሬይን ወደ ሩሲያ ተጠቃለለች ማለት ምዕራባዊያን ሩሲያ የሚኖራትን ዓለም ዓቀፍ ተፅዕኖ በአይናቸው እያዩ አምነው ይቀበላሉ።” የሚለው በበርካታ ምዕራባዊ ምሁራን…

በኢትዮጵያና ሶማሊያ አዋሳኝ ድንበር ጸጥታን በጋራ ለማስከበር ባለስልጣናቱ መከሩ፣ ከኬንያ ጋር ስምምነት ተደርሷል

በጁባላንድ ክልል የሰላም ሁኔታ እና በኢትዮጵያና ሶማሊያ አዋሳኝ ድንበር አካባቢዎች በፀጥታ ጉዳይ አብሮ ለመሥራት ውይይት ተካሄደ። የጁባላንድ ክልል ፕሬዝዳንት፣ የሴክተር 3 አዛዥ፣ የሴክተር 6 አዛዥ፣ የ5ኛ ሞተራይዝድ ዋና አዛዥና የጁባላንድ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እጣ ወጥቶባቸው የነበሩ ኮንደሚኒየም ቤቶች ቁልፍ ለባለ ዕድለኞ አስረከበ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እጣ ወጥቶባቸው የነበሩ የ20/80 እና የ40/60 ኮንደሚኒየም ቤቶች ቁልፍን ለባለ ዕድለኞ አስረከበ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቤቶች ልማት ፕሮግራም ተገንብተው እጣ የወጣባቸውን የ20/80 እና የ40/60 መኖሪያ…

ዜሌንስኪ በአሜሪካ የቀረበላቸውን የ”ጥፋ”ጥያቄ ውድቅ አደረጉ፤ ሕንድ፣ ቻይናና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከሩሲያ ጎን ሆኑ

ሩሲያ ላይ እንዲጸና የፀጥታው ምክር ቤት የቀረበውን የውሳኔ ሐሳብ ሩሲያ ድምጽን በድምጽ በመሻር መብቷን በመጠቀም ውድቅ አድርጋለች። ሩሲያ በዩክሬን ላይ “ወረራ አካሂዳለች” በሚል ለማውገዝ የቀረበውን የውሳኔ ሐሳብ ሩሲያ ውድቅ ስታደርገው…

ጣልቃ ከገባ የኮሚሽኑ ሰብሳቢ ስራቸውን እንደሚለቁ ራሱ መንግስት አስታወቀ፤ የመንግስትን ዜና ገልብጦ ሟርት!!

በተለይም ዛሬ የምርመራ ጋዜጠናነት መፈቀዱ፣ እያንዳንዱ ተቋም፣ ሃላፊ፣ አመራር፣ ቦርድ … እንደሚበረበር በይፋ በተነገረበት፣ ሲሽሞነሞን የነበረው ዝርፊያ እየተራከሰ ባለበት በአሁኑ ወቅት ለአገር የሚጠቅም፣ ለትውልድ የሚበጅ የምርመራ ስራ ሰርቶ ታሪክ ማስቀመጥ…

ኃይሌ ፊዳና እና የግሌ ትዝታ

ሊነበብ የሚገባው መፅሐፍ ‹‹ኃይሌ ፊዳና እና የግሌ ትዝታ›› (እ.ብ.ይ.) በምዕራባውያኑ የአብዮት ታሪክ ዋነኛው ተጠቃሽና ለጀርመን፣ ለጣሊያንና ለአውስትራሊያ አብዮት መነሻና አቀጣጣይ የሆነው፤ እንዲሁም ለአውሮፓውያኑ የመጀመሪያ አብዮት ተደርጎ የሚጠቀሰው በ18ኛው ክ/ዘ መጨረሻ…

“… ርሃብ ግን የስንፍናችን ውጤት ነው” – ዐቢይ አህመድ

በአገሪቱ በተከሰተው ድርቅ አፋጣኝ ምላሽ ለሚሹ ወገኖች ሁሉም አቅሙ የፈቀደውን እንዲያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክትጥሪ አቅርበዋል። “ድርቅ በተፈጥሮ ቢመጣም ርሃብ ግን የሥንፍናችን ውጤት ነው” በሚል ርዕስ…

ቻይና አስጠነነቀች !!!!

ይኸ ጽሑፍ ሰፊ ነው። በምክንያት ነው። ዝለቀው። ቻይና የትኛውም የአለም አገር ሩሲያን በሚመለከት ሁለት ቃላትን እንዳይጠቀም አስጠነቀቀች። እነሱም ወረራ (invasion ) እና hack ( የሳይበር ጥቃት ) የሚሉት ናቸው።(ወንድወሰን ሰይፉ…

በዩክሬን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ወደ ፖላንድ እየተጓዙ ነው

ጦርነት በተቀሰቀባት ዩክሬን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ወደ ፖላንድ ጉዞ መጀመራቸውን በጀርመን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለቢቢሲ አስታወቀ። ኤምባሲው ኢትዮጵያውን ተማሪዎች ወደ ፓላንድ እንዲሻገሩ ከፖላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግባባት ላይ መደረሱን ተከትሎ…