Day: February 4, 2022
"የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ሰላማዊ ሂደቱን ጠብቆ እየተካሄደ ነው" -የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ባስቀመጠው አቅድ መሰረት የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ሰላማዊ ሂደቱን ጠብቆ እየተ...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለአገራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነርነት የተጠቆሙትን 42ቱን ግለሰቦች ዝርዝር ከአጭር የትምህርትና የሥራ መግለጫ ጋር በድረ ገጹ ላይ ይፋ ያደረገ ሲሆን ሕዝቡም አስተያየት እንዲሰጥባቸው ጥያቄ አቅርቧል።...
የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አሸብሪው የህወሀት ቡድን 9ኛ ዙር ስህተት ከመፈፀም እንዲቆጠብ አሳሰቡ። የሰሜን ምዕራብ ዕዝ የተሻለ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡና የመቆያ ጊዚያቸውን ለሸፈኑ የሰራዊት ...
በአፋር፣ በኦሮሚያ፣ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና እና ሕዝቦች እንዲሁም በሶማሌ ክልሎች የከፋ ድርቅ በማጋጠሙ ሚሊዮኖች ለችግር መጋለጣቸውን ዩኒሴፍ ገለጸ። በአራት አስርት ዓመታት ውስጥ ለከፋ ድርቅ መጋለጣቸው የተገለጸው ደቡብ፣ የኦ...
የምዕራቡ ኮሪደር ፀረ-ኢትዮጵያ ኃይሎች ኢትዮጵያን ለማጥፋት በቅንጅት እየሠሩበት ያለ ኮሪደር ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ይህንን ኮሪደር ለመጠበቅ እስከ ደማችን ጠብታ ድረስ እንዋጋለን ሲሉ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ፡፡ ፊልድ ማር...