ለአገራዊ የምክክር ኮሚሽን የ42 ተጠቋሚ ዕጩዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለአገራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነርነት የተጠቆሙትን 42ቱን ግለሰቦች ዝርዝር ከአጭር የትምህርትና የሥራ መግለጫ ጋር በድረ ገጹ ላይ ይፋ ያደረገ ሲሆን ሕዝቡም አስተያየት እንዲሰጥባቸው ጥያቄ አቅርቧል። 

ከዚህ ሂደት በኋላም በተጠቋሚ ዕጩዎቹ ላይ ከሕዝብ የሚቀርበው አስተያየት ተገምግሞ የመጨረሻዎቹ 11 ዕጩ ኮሚሽነሮች ተለይተው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለሹመት እንደሚቀርቡ ተገልጿል።

1. ሎሬት ፕሮፌሰር ጥሩሰው ተፈራ

2. ፕሮፌሰር አፈወርቅ በቀለ ስመኝ 

3. ፕሮፌሰር ጥላሁን ተሾመ

4. ፕሮፌሰር ባዬ ይማም

5. ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ 

6. ፕሮፌሰር ያእቆብ አርሳኖ

7. ፕሮፌሰር ካሳሁን ብርሃኑ ዓለሙ

8. ፕሮፌሰር ህዝቅያስ አሰፋ

9. ፕሮፌሰር በቀለ ጉተማ ጀቤሳ 

10. ፕሮፌሰር ዶክተር ዳንኤል ቅጣው

11. ፕሮፌሰር ዘካሪያስ ቀነአ ተስገራ

12. ፕሮፌሰር ክፍሌ ወ/ሚካኤል ሐጀቶ

13. ዶክተር በድሉ ዋቅጅታ 

14. ዶክተር ሰሚር የሱፍ

15. ዶክተር አብዲሳ ዘርዓይ በማኖ

16. ዶክተር ሀብታሙ ወንድሙ

17. ዶክተር ታከለ ሰቦቃ 

18. ዶክተር ዮናስ አዳዬ 

19. ዶክተር ወዳጆ ወ/ጊዮርጊስ 

20. ዶክተር ሙሉጌታ አረጋዊ

21. ዶክተር ነጋልኝ ብርሃኑ ባዬ

22. ዶክተር አበራ ዴሬሳ

23. ዶክተር አይሮሪት መ/ድያሲን

24. ዶክተር ተገኘወርቅ ጌጡ መንገሻ

25. ዶክተር ዳዊት ዮሐንስ

26. ዶክተር ተካለ ሰቦቃ

27. ኢንጂኒየር ጌታሁን ሁሴን ሽኩር

28. አምባሳደር ታደለች ኃይለሚካኤል

29. አምባሳደር ምዑዝ ገብረ ሕይወት ወልደ ሥላሴ

30. አምባሳደር ማህሙድ ድሪር

31. አቶ ዘገየ አስፋው አብዲ 

32. ወ/ሮ ዘነብወርቅ ታደሰ ማርቆስ

33. አቶ ኢብራሂም ሙሉ ሸዋ እሸቴ

34. አቶ መላኩ ወልደማሪያም

35. አቶ አንዳርጋቸው አሰግድ

36. አቶ ገመቹ ዱቢሶ ጉደና

37. አቶ ሳሙኤል ጣሰው ተፈራ

38. አቶ አህመድ ሁሴን መሐመድ

39. ወ/ሮ ሂሮት ገ/ሥላሴ ኦዳ

40. አቶ ንጉሡ አክሊሉ

41. አቶ ተስፋዬ ሐቢሶ

42. አቶ አባተ ኪሾ

Leave a Reply