Day: February 6, 2022

የህብረቱ ስብሰባ ውጤታማ ሆኖ መጠናቀቁን የሴኔጋሉ ፕሬዚዳንትና የህብረቱ ሊቀመንበር አስታወቁ

– ሊቀመንበሩ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ምስጋና አቅርበዋል፣ – አፍሪካውያን ድምጻቸውን የሚያስከብር ዓለም አቀፍ ሚዲያ ያስፈልጋቸዋል፣ የአፍሪካ ህብረት የወቅቱ ሊቀመንበር እና የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ…

ኢትዮጵያ እና ሩስያ በተመድ እና ሌሎች ባለብዙ ግንኙነት መድረኮች ላይ ያላቸውን ቅንጅት ለማጠናከር ተስማሙ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከ35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከሩስያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚካኤል ቦግዳኖቭ ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትሮቹ በውይይታቸው ፈርጀ-ብዙ የሆነውን የሁለቱን…