የተደራጀ ቡድን ድንገተኛ ተኩስ ከፍቶ የሕግ ታራሚዎች ማስመለጡን እና ዝርፊያ መፈጸሙ ተገለጸ።
ጥር 30 ለየካቲት 1 አጥቢያ ሌሊት 7 ሰዓት ጀምሮ በላይ ጋይንት ወረዳ ነፋስ መውጫ ከተማ በሚገኙ የወረዳ ማረሚያ ቤት፣ ፖሊስ ጣቢያ እና ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ላይ ጥቃት መድረሱ ተገልጿል። ጉዳዩን…
ጥር 30 ለየካቲት 1 አጥቢያ ሌሊት 7 ሰዓት ጀምሮ በላይ ጋይንት ወረዳ ነፋስ መውጫ ከተማ በሚገኙ የወረዳ ማረሚያ ቤት፣ ፖሊስ ጣቢያ እና ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ላይ ጥቃት መድረሱ ተገልጿል። ጉዳዩን…
ተደራጅተው የስርቆት ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ 5 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ማዋሉን ፖሊስ አሰታወቀ። የግለሰቦችን መኖሪያ ቤት በሌሊት በመስበር ስርቆት ሲፈፅሙ የነበሩ 5 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር በማዋል 23 የተለያየ መጠን ያላቸው ቴሌቭዥኖችን ማስመለሱን…
The shameless man said, “Those young life sacrifices have saved Tigray…”How Tigray is saved? He was not questioned, and he didn’t answer it either? ” … Recently, the Tigray Youth…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየዓመቱ በሥሩ ለሚገኙ ዘርፍ መሥሪያ ቤቶች ቢሮ ኪራይ የሚያወጣውን አንድ ቢሊዮን ብር ወጪ ለማስቀረት እየሠራ መሆኑን አስታወቀ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ንብረት አስተዳደር ባለሥልጣን ዋና…
በኢትዮጵያ የሚገኙ ባህላዊ የእርቅና ሽምግልና ሥርዓቶች ለአገራዊ መግባባትና አንድነት ጥቅም ላይ እንዲውሉ እየተሠራ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የቋንቋና ባህል ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ወርቅነሽ ብሩ እንደ…
ዲያስፖራው አገራዊ ጥሪውን ተከትሎ ወደ አገር ቤት በመምጣት ባደረጋቸው ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎዎች 22 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ መገኘቱን የዲያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሀመድ እንድሪስ ዛሬ በሰጡት…
በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት፣ ሥራ ሥምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የትምህርት ጥራት ችግርን በመቅረፍ በህብረ ብሔራዊ አንድነት የሚያምን ፣ በጥሩ ሥነ-ምግባር የታነጸ፣ ተወዳዳሪ እና ሥራ ፈጣሪ ዜጋ…