Day: February 10, 2022
ትምህርት ሚኒስቴር “ኑ የፈረሰውን የትውልድ ማፍሪያ ተቋም መልሰን እንገንባ !” በሚል መሪ ቃል የገቢ ማሰባሰቢያ ለማድረግ ከኢትዮ-ቴሌኮም ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል። የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) በወራሪ...
የተደበቀው የእስረኞች ጉዳይ መንግስት ከፈራችሁ እኔ ልንገራችሁ !.እስረኞቹ ከፈጣሪ በታች ይታደጋቸዋል የተባለው ሙከራ የመክሸፍም እድል ሊኖረው ይችላል። ወይም እድለኛ ሆነው የተሻለም ውጤት የማምጠት እድል ያስገኘን ይሆናል። እርግ...
አሸባሪው የህወሓት ቡድን ከሱዳን ድንበር ጋር ትስስር በመፍጠርና ከሌሎች ፅንፈኛ ኃይሎች ጋር ቅንጅት በመፍጠር ያደረገውን እንቅስቃሴ ማምከን መቻሉን የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ጄነራል ጌታቸው ጉዲና ገለፁ። የሰሜን ምዕራብ ዕዝ...
በኦሮሚያ ክልል በሰበታ ከተማ አስተዳደር በክፍለ ከተማ ሶስት ወለቴ ቀበሌ 03 በተለምዶ ስላሴ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ባለፈው ሰኞ ሁለት ህፃናትን ይዛ የተሰወረችው የቤት ሰራተኛ ከነግብረ-አበሮቿ በቁጥጥር ስር ውላለች። በሰበታ ከ...
1 ሺህ 90 የትምህርት ተቋማት ሙሉ በሙሉ ሲወድሙ ሶስት ዩኒቨርሲትዎችና ሶስት ኮሌጆችም ተመሳሳይ እጣ ገጥሟቸዋል። የኦሮሚያ ክልል በአማራ ክልል ለደረሰው ጉዳት የሚውል የ100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ። የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መ...
"ጋብ ብሎ የነበረው የሚዲያ ዘመቻ እንደገና እያገረሸ ይመስላል። በተለይም በአማርኛ የሚተላለፉት ንብረትነታቸው የውጭ አገራት የሆኑት ሚዲያዎች በበቀል ተነስተዋል። ባለስልጣናቱም ለእነሱ መረጃ እየሰጡ የአፍራሽ ሚናቸው ተባባሪ እየሆ...
ምዕራብ ኩሩድፋን ውስጥ ፀጉራቸውን በሸረሪት ማግ ቀለም ቀብተው የቀይባህርን ጂኦ ፖለቲካ የሚመጠምጡ ቢንቢዎች አሉ። የቀድሞዋን የሱዳን የውጭ ጉዳይ መሬም ሳዲቅን ሚስጥርና ስብዕናን በየቀኑ በመግፈፍ መሬም ሱዳን በለበሰችው ቢጃማ ቱ...
የአማራ ሕዝብ ምንም አይነት የመሰረተ ልማት ባልነበረበት፣ የግንኙነት አውታሮች እጅግ ኋላ ቀር በሆኑበት ሁኔታ አንድነቱን አስጠብቆ ከሌሎች ወንድሞቹ ጋር በመተባበር ኢትዮጵያን ገንብቷል። የባህል መስተጋብሩና ሌሎች ማህበራዊ እውነታ...