Day: February 11, 2022
ምንም ነገር ለዘላም አይቆይም ፡፡ ችግሮችህ፣ የከበቡህ ሰዎች ስራህ ትዳርህና ግንኙነቶችህ ሁሉ ለጊዜዉ ነዉ፡፡ የሁሉም ነገር ፍፃሜ የሆነ ቀን ላይ ሲሆን ታየዋለህ፡፡ በህይወቴ ሁሉ አብረዉኝ ይኖራሉ ያልካቸዉ ነገሮች እንኳን ሳይቀሩ...
የትግራይ ህዝብ ያለቁበትን ልጆቹን እንዳይጠይቅ ሁልጊዜም በጦርነት ጠምዶ ለማቆየት በሚል ሴጣናዊ ተልዕኮ ነው አፋር ላይ ካራ የመዘዘው። ብዙ ርቀት አይወስደውም። መንግስት ይፋዊ የመልሶ ማጥቃት እርምጃ የሚወስድ ከሆነ በቀናት ውስጥ...
"የጀግናቹ ውሎ" በሚል ርዕስ ስር የቀረበው አስገራሚ ገድል በመከላከያ ኩራትን፣ በሰራዊቱ አባላት ኢትዮጵያዊ ወኔ ሃሴትን የሚያጎናጽፍ ሲሆን መከላከያን ለማንጓጠጥ ለሚሞክሩ ደግሞ የሚያሳፍር ነው!! ይሔ ሁሉ ዝግጅት የተደረገው ደግ...
ሁለት ክልሎች ምን እየተደረገ እንደሆነ ሊገባቸው እንዳልቻለ ጠቅሰው ማብራሪያ መጠይቃቸውን አገረ ስብከቶቹ ለሚገኙበት አስተዳደር ጥያቄ ማቅረባቸውን ተባባሪያችን ከአዲስ አበባ ዘግቧል። በሌላም በኩል የመስቀል አደባባይን ተንተርሶ እ...
ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ከመስቀል አደባባይ ፤ወይብላ ማርያም እና ባንዲራ ጋር ተያይዞ ለተነሱት ጥያቄዎች የሰጡት ማብራርያ፤- በመጀመርያ በመስቀል አደባባይ የፕሮቴስታንት አማኞች የጠየቁት የገቢ አሰባሰብ ፕሮግራም ፍቃድ...
የሕዝብ ልጅ ከመሆን ይልቅ ሸክም የሆኑ አመራሮች ከሕዝብ ትክሻ ላይ ተራግፈው የአመለካከት ጥራት ያለው፣ የወቅቱን የትግል መድረክ በድል የሚወጣ ብቁ አመራር እንዲፈጠር ያለምህረት እርምጃ እንደሚወስድ የአማራ ክልል ገዢ ፓርቲ አስታ...
የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ባስተላለፈው መልዕክት ❝በሴራ ልክፍት እየናወዙ የለውጡ አካል ሆኖ መቀጠል አይቻልም!❞ ብሏል። ፓርቲው ከልወጡ ጀምሮ በቀድመው መዋቅር ውስጥ ባሉ ሃይሎች ሴራ እየተመረተለት ሊረጋ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን፤ ሩሲያ በማንኛውም ሰአት ጥቃት ልትጀምር እንደምትችል ጠቅሰው፤ በዩክሬን የቀሩ የአሜሪካ ዜግነት ያላቸው ሁሉ ባስቸኳይ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አሳስበዋል፡፡ ሩሲያ ዩክሬንን ስትወር አሜሪካውያንን ...
(ኢ ፕ ድ)የሙርሌ ጎሳ አባላት የሚፈጽሙትን ጥቃትን ከምንጩ ለማስቆም ከደቡብ ሱዳን መንግሥት ጋር መግባባት ላይ እንደተደረሰ የጋምቤላ ክልል አስታውቀ። ባለፉት ሶስት ወራት የሙርሌ ጎሳ አባላት ወደ ጋምቤላ ክልል ሰርገው በመግባት ...