Day: February 12, 2022
መስቀል አደባባይ በትውፊት የኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ይዞታና የአዲስ አበባ ኦርቶዶክሳውያን የደመራ በዓል ማክበርያ አደባባይ ነው ። ነገር ግን በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዐት መሠረት የሥርዐተ አም...
ሰሞኑንን በተለያዩ አውዶችና ክፍሎች የማዕረግ እድገትና የሜዳሊያ ሽልማት በማከናወን ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች ከትግራይ እየተነሳ ወረራ የሚያካሂደውና በተለያዩ አካባቢዎች ትንኮሳ እያካሄደ ነው ያሉ...
የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ፣ የመከላከያ ህብረት ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ሰራዊታችን በፈፀማቸው ውጊያዎች የማይተካ ሚና መወጣቱን አረጋገጡ ፡፡ ኢትዮያን ለማዳን በተካሄደው የህልውና ዘመቻ...
በስድስት አመቱ አባቱ በነጭ ዘረኞች ተገደሉ። ከሰባት አመት በኋላም በአእምሮ ሆስፒታል ውስጥ እንዳሉ፡ እናቱ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። ሌላ መሄጃ የሌለው ይህ ጥቁር አሜሪካዊ፡ ከማደጎ ቤት ወደ ማደጎ ቤት ሲሸጋገር ልጅነቱን ጨረሰ...
አሸባሪዎቹን ህወሓት እና ሸኔ በጋራ ለመዋጋት እንደሚሠሩ የአማራና የኦሮሚያ ክልል ርእሳነ መሥተዳድሮች አስታወቁ የአማራና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በባሕር ዳር መክረዋል። ከምክክር በኋላም በጋራ በሰጡት መ...