Day: February 15, 2022
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው አንደኛ አስቸኳይ ስብሰባው የመንግስት ሰራተኞች እና የግል ድርጅቶች ሰራተኞች ጡረታ ለመደንገግ የቀረቡትን ሁለት ረቂቅ አዋጆች በአብላጫ ድምጽ አፅድቋል፡፡ የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች...
አጊቱ እጅግ ውጤታማ የተባለች፣ የፍየል ወተትና የወተት ውጤቶችን በማምረት የተሳካላት የዲያስፖራ ምሳሌ ሴት ነበረች። የመሞቷ ዜና በትጋቷ የሚያውቋትን የጣሊያን ዜጎች፣ የአስተዳደር አካላት እንዲሁም ወገኖቿንና የምርትዋ ተጠቃሚዎቿ ...
"ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ” ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ እና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጋራ የተሰጠ መግለጫ" በሚል የአዲስ አበባ አስተዳደር ይፋ እንዳደውረገው ሁለቱ አካላት ተስማምተዋል። ዜና እያማተቡና ጀምረው ነውጥ...
የኦሮሚያ ክልል ብስም ሳይዘረዝር "መርጦ-አልቃሽ ሚዲያዎች" ሲል በክልሉ ላይ በማይገባው ደራጃ ሆን ተብሎ የተከፈተበትን ዘመቻ አራከሰ። "ራሳቸውን ልዩ የኢትዮጵያ ጠበቃ ያደረጉ መርጦ-አልቃሽ ሚዲያዎች የአንድነት ጠንቅ ናቸው" ብሏ...
"የፌደራል መንግስት ፈርሷል። የትህነግ ወራሪ ሃይል አዲስ አበባ ዙሪያ ከቧል። ራሳችሁን አድኑ። የውጭ ተቋማትና ዲፕሎማቶች አገር ለቃችሁ ውጡ። የመንግስት ባልስልጣናትም ቪዛ ተመቻችቶላችኋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩም ወደ አረብ ኢምሬትስ...
ባለፉት ስድስት ወራት በኢትዮጵያ ላይ የተሰነዘሩ ከ3 ሺህ 400 በላይ የሳይበር ጥቃቶችን መመከት መቻሉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ።የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው በሳይበር ደህንነትና ወቅታዊ ...