Day: February 16, 2022

ጫት በእንጀራ ጠቅልሎ ከሀገር ሊወጣ ሲሞክር የተያዘው ሰዊድናዊ በእስራትና በገንዘብ እንዲቀጣ ተወሰነበት

ሚ/ር አብዱላሂ አብዲ የተባለው ሰዊድናዊ ዜግነት ያለው ተከሳሹ የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀፅ 168(1) በአዋጅ ቁጥር 1160/2011 አንቀፅ 44 እንደተሸሻለው እና የአየር መንገድ ተጓዦች ከኢትዮጵያ ይዘው መውጣት የሚችሉትን የተለያየ የግብርና…

አቢይ አሕመድ ብራሰልስ ገቡ፤ ከአውሮፓ ህብረት ባለስልጣናት ጋር ይመክራሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና የልዑካን ቡድናቸው ስድስተኛውን የአውሮፓ ኅብረት እና የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች የጋራ ጉባኤ ለመሳተፍ በቤልጂየም ብራሰልስ መግባታቸውን ቢሯቸው ይፋ አድርጓል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉዞ በርካታ ጉዳዮችን እንደሚቀይር ይጠበቃል። ትህነግ…

የትግራይ ነጻ አውጪ በአማራ ክልል ከፍተኛ የጦር ወንጀል መፈጸሙ፣መዝረፉ፣ማውደሙና ሕጻናት ሳይቀሩ መድፈሩ ተረጋገጠ፤

አምነስቲ ያነጋገራቸው 14 የጾታዊ ጥቃት ሰለባዎች በቡድን፤ አንዳንዶቹ ልጆቻቸው ፊት መደፈራቸውን ተናግረዋል። አንዲት የ7ኛ ክፍል ተማሪ እና 14 ዓመት ታዳጊ ከእናቷ ጋር በመኖሪያቸው ድር-ባሕር በትግራይ ኃይሎች መደፈሯን ለአምነስቲ ተናግራለች። ይህች…

ምርጫ ቦርድ ጠቅላላ ጉባኤ ያላካሄዱ ፓርቲዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንዲያካሂዱ ማሳሰቢያ ሰጠ

ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጠቅላላ ጉባኤ ያላካሄዱ ፓርቲዎችና የሰነድ ማሻሻያ ያላደረጉ ፓርቲዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ጉባኤያቸውን በማከናወን እንዲሁም አስፈላጊ የሰነድ ማሻሻያዎችን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ በማድረግ እንድታስገቡ ሲል አሳሰበ። ቦርዱ…

“የሕብረተሰቡም ድጋፍ ያስፈልጋል፤ለሊትና ቀን ተቆጣጥሮ አይቻልም”

የከተማውንም ሆነ የገጠሩን ሕዝብ በእጅጉ እየፈተኑ ካሉ ጉዳዮች መካከል የሸቀጦች ዋጋ መናርን ተከትሎ የመጣው የኑሮ ውድነት አንደኛው ነው። ይህንን ችግር ለማቃለል መንግስት ስኳር፣ ስንዴ እና ዘይትን የመሳሰሉ መሠረታዊ ሸቀጦችን በድጎማ…

አብሮነት ፈንጂ ቀባሪዎቹን አስወግዷል፤ ሕዝብን የሚበክሉ አደብ እንዲገዙ መደረግ አለበት – ታዬ ደንደአ

የሕዝብ ወንድማማችነትና አብሮነት ጠላቶቹ ራሳቸው ባልጠበቁት ሁኔታ ጎልቶ በመውጣቱ ፈንጂ ቀባሪዎቹን እንዳስወገደ የሰላም ሚኒስትር ዳኤታ አቶ ታዬ ደንደአ አስታወቁ። በአንድነት ውስጥ ያለውን ልዩነታችን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም የጥላቻና የክፍፍል አመለካከትን…

የደላሎች ሚና በአዲሱ የንግድ ህግ

መግቢያ ደላሎች በአገራችን ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ እንቅስቃሴ ላይ ጉልህ ሚና የሚጫወቱ ሲሆኑ በተለይም በንግድ እንቅስቃሴ ውስጥ ሻጭ እና ገዥን፤ አሰሪ እና ሰራተኛን፤ አምራች እና አከፋፋይን በማገኛኘት የንግድ እንቅስቃሴውን በማሰለጥ ረገድ…

ለኢንተርኔት ተጠቃሚ ወጣቶች የሥራ እድል የሚፈጥር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አሸዋ ሶሉሽን ቴክኖሎጂ አክሲዮን ማህበር የኢንተርኔት ተጠቃሚ ወጣቶችን የሥራ እድል እንዲያገኙ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ አደረገ። ከሁለት አመት በፊት የተጀመረው የአሸዋ ሶሉሽን ቴክኖሎጂ አክሲዮን ማህበር፤ ለሽያጭ ካቀረበው 200 ሚሊዮን ብር የአክሲዮን…

‹‹የኤች.አር 6600 ረቂቅ ሕግ በሕዝቡ ዘንድ ተገቢ መረጃ እንዳይገኝ እንቅፋት ይሆናል ›› ዳንኤል በቀለ (ዶክተር)

በአሜሪካ ኮንግረስ አባላት የቀረበው የኤች.አር 6600 ረቂቅ ሕግ ኮሚሽኑ ከመንግሥታቱ ድርጅት ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ጽህፈት ቤት ጋር በጣምራ የጀመረውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት ምርመራ ላይ አሉታዊ ተጽእኖ እንደሚያሳድር የኢትዮጵያ ሰብዓዊ…

ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን በተከሰከሰበት ስፍራ ለሚገነባው መታሰቢያ የኢትዮጵያዊው አርክቴክት ንድፍ አሸናፊ ሆነ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ኢቲ 302 ቦይንግ 737-800 ማክስ አውሮፕላን የመከስከስ አደጋ በደረሰበት ስፍራ ለሚገነባው ሀውልትና ፓርክ የወጣውን ዓለም አቀፍ የንድፍ ውድድር የኢትዮጵያዊው አርክቴክት አለበል ደስታ ድርጅት አሸናፊ መሆኑ…

በአፍሪካ ቀንድ ከ1.5 ሚሊዮን በላይ የቁም እንስሳት በድርቁ ምክንያት መሞታቸው ተገለፀ

በአፍሪካ ቀንድ በተከሰተው ድርቅ ሳብያ ከ1.5 ሚሊዮን በላይ የቁም እንስሳት መሞታቸውን እና የሰብል ምርትንም በከፍተኛ ደረጃ መቀነሱን የተባበሩት መንግስታት የግብርና ድርጅት ኃላፊ ገለፁ። በአካባቢው ጉብኝት ያደረጉት በድርጅቱ የአደጋና መቋቋም ዳይሬክተር…

ሰው በማገት ወንጀል የተከሰሱ ሁለት ግለሰቦች 22 ዓመት ከ6 ወር ፅኑ እስራት ተፈረደባቸው

በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ሰው አግተው ከቤተሰቦቻቸው 160ሺህ ብር የተቀበሉ ሁለት ግለሰቦች እያንዳንዳቸውን በ22 ዓመት ከ6 ወር ፅኑ እስራት እንዲቀጡ መወሰኑን የዞኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስታወቀ። የፍርድ ቤቱ የሕዝብ…

በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ 19 ሺ 447 ጥይቶች በቁጥጥር ስር ዋሉ

መነሻቸውን ከአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ያደረጉ 19 ሺ 447 ጥይቶች እና 3 ሽጉጦች በህገወጥ መንገድሲዘዋወሩ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ባደረገው ክትትል ከአዲስ አበባ ፖሊስ እንዲሁም ከአማራ እና ከኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽኖች…

የኤሌክትሪክ ሀይል ማስተላለፊያ ገመድ የሰረቁት ግለሰቦች በአምስት አመት ከስድስት ወር ፅኑ እስራት ተቀጡ

1ኛ ተከሳሽ ታምራት ማቲዮስ እና 2ኛ ተከሳሽ አዱኛ ቱኒ የተባሉ የ20 አመት እድሜ ያላቸዉ ወጣት ተከሳሾች የመሰረተ ልማት አውታሮችን ለመጠበቅና እና ለመቆጣጠር በ1996 ዓ.ም በወጣዉ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የወንጀል ህግ አንቀፅ 32/1/ሀ…

እራሱን አስመጭ ነኝ በማለት ሲያጭበረብር የነበረው 16 ዓመት ከ6 ወር ፅኑ እስራት ተወሰነበት

እራሱን አስመጭ ነኝ በማለትና በሀሰት በተዘጋጁ መንግስታዊ ሰነዶቸ በመገልገል ለተሸከርካሪው ሊብሬና ታርጋ ሊያወጣ ሲሞክር በቁጥጥር ስር የዋለው ተከሳሽ በ16 ዓመት ከ6 ወር ፅኑ እስራትና በ10 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት እንዲቀጣ…

ጄኔራል ጻድቃን ገ/ተንሳኤን ጨምሮ 754 ተከሳሾች በሌሉበት እንዲታይ ቀጠሮ ተሰጠ

ጄኔራል ታደሰ ወረደ እና ሌተናል ጄኔራል ጻድቃን ገ/ተንሳኤን ጨምሮ በ74 ተከሳሾች ላይ የተመሰረተውን የዐቃቤ ሕግ ክስ ለመስማት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ በእነ ጄኔራል ታደሰ ወረደ የክስ መዝገብ የተከሰሱት የህውሐት ወታደራዊ ቡድን…