Day: February 17, 2022

ዕውቅና የተሰጣቸው ቋንቋዎች የፌዴራል የስራ ቋንቋ ሆነው እንዲያገለግሉ ዝግጅት እየተደረገ ነው

የኢትዮጵያ የቋንቋ ልማት ፖሊሲ ዕውቅና የተሰጣቸው ቋንቋዎች የፌዴራል የስራ ቋንቋ ሆነው እንዲያገለግሉ ዝግጅት እየተደረገ ነው የኢትዮጵያ የቋንቋ ልማት ፖሊሲ እውቅና የሰጣቸው ቋንቋዎች የፌዴራል የስራ ቋንቋ ሆነው እንዲያገለግሉ ዝግጅቱ እየተጠናቀቀ መሆኑን…

የአመራር ምደባና ስምሪት ማስተካከያ ማድረጉን የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ

ክልሉ የገጠመውን የኅልውና አደጋ በአግባቡ በመመከት የሕዝቡን የፀጥታ ስጋት ለመቀነስ የአመራር ምደባና ስምሪት ማስተካከያ ማድረጉን የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ። የአማራ ክልል መንግሥት ክልሉ የገጠመው የሰላምና የፀጥታ ችግሮችን በአግባቡ ለመቅረፍ ያስችል…

አፍሪካ ሕብረትና ኢጋድ ሸኔንና ትህነግን በይፋ በአሸባሪነት እንዲፈርጁ ዝግጅት እየተደረገ ነው

ማምለጫው መንገድ ትጥቅ በመፍታት ወታደር በትኖ ለሰላም መተባበር ብቻ ነው፤ ይህ ሲሆን ኤርትራ ቀይ ባህርንም ሆነ ድንበሮቿን ትከፍታለች፤ አሜሪካ ደግሞ ፍላጎቷ ይህ ነው በኢንተርናሽናል የአሸባሪዎች ዳታ ቤዝ ላይ አሁን ድረስ…

ጠ.ሚ አቢይ ለውጡን እንዲደግፉ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ፈንድ ተቋም ዳይሬክተር መወያየታቸውን አስታወቁ

በአፍሪካ አውሮፓ የጋራ መድረክ ለመሳተፍ ብራስልስ የገቡት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ፣ ጎን ለጎን ለዓለም አቀፍ ተቋማትና ከገራት መሪዎች፣ እንዲሁም ከአውሮፓ ሕብረት ጋር እንደሚመክሩ አስቀድሞ በተገለጸው ጠቅላይ ዛሬ ከዓለም አቀፉ…

ʺለአርበኞች መሞትን ማን አስተማራቸው፣አቡነ ጴጥሮስ ነው ባርከው የሰጧቸው”

ባሕር ዳር: የካቲት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሞትን ናቁት፣ የግፍ ግድያን ረሱት፣ ለሀገር ክብር ሲሉ መራራ ነገርን ተቀበሉት፡፡ ድሮም ኢትዮጵያዊ ተዋርዶ ከመኖር፣ ተከብሮ መሞትን ይመርጣል፡፡ ክብር ለኢትዮጵያዊ ከምንም በላይ ናት፡፡ በምንም…

ኢትዮጵያና ስሎቬኒያ በትምህርት፣ በግብርና እና በዲፕሎማሲ መስክ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ወደ ብራስልስ ሲያመሩ የአብን ሊቀመንበር አቶ በለጠና የኢዜማ መሪን ዶ/ር ብርሃኑንን ይዘው ነው። ይህን ማየት በኢትዮጵያ ታሪክ የሚያስወድስ ጅምር ነው። አቶ በለጠና ዶክተር ብርሃኑ ሰሞኑንን ስድብ ይወርዳባቸዋል…

የስብዕና ማማ “እጄ እንደተቆረጠ አላስብም፣ አገሬን ለማዳን ባልሳተፍ ኖሮ መኖር አልችልም ነበር” ዳግም ዘማቹ ጀግና

እጄ እንደተቆረጠ አላስብም፤ የማስበው ሙሉ እንደሆንኩ ነው፡፡ የሰው ልጅ እግሩ ወይንም እጁ አሊያም ዓይኑ ሊጠፋ ይችላል፡፡ ነገር ግን ከእኛ መጥፋት የሌለበት ህሊናችን ነው፡፡ መኖር ያለበት የምናስብበት አዕምሮ ነው፡፡ አዕምሯችን እስከሠራ…

የጣር ጩኸት ከኦሮሚያ ሶስት ዞኖች –

ከሶማሌ ክልል በተጨማሪ ኦሮሚያ ክልል የሚሰማው የድርቅ ዜና ከባድ ነው። ያለ ምንም ማጋነን ሶስት ዞኖች ድርቅ መቷቸዋል። እስካሁን ከደረሰው በላይ ድጋፍ ካልደረሰ በቀጣይ ጉዳቱ እንደሚከፋ ከየአቅጣጫው ጩኸት እየተሰማ ነው። ይህ…

ከሁሉ በፊት የአገርና ክልላችንን ጥቅም እናስቀድም!

ከምንም በላይ በሕግና ሥርዓት ልናምን ይገባል። መንጋነትን ልንፀየፍ ይገባል። “ሕዝቤን እወዳለሁ” የሚል ቢኖር በቅድሚያ “ሕግና ሥርዓትን” ይውደድ። በመንግሥትም ሆነ በድርጅት አሰራር ሕግና ሥርዓትን ማክበር የተረጋጋ አገር/ክልል ለመፍጠር አይተኬ ሚና አላቸው።…

የእሳት አደጋ በእንግዳ ማረፊያ ተኝተው የነበሩ የጥንዶችን ህይወት ቀጠፈ

በእንግዳ ማረፍያ (ፔኒስዮን) የደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ለጊዜው ማንነታቸው ያልታወቀ የጥንዶችን ህይወት ቀጥፏል፡፡ በአቃቂ ክ/ከተማ ወረዳ 6 በተለምዶ ዛምባባ ጠጅ ቤት አካባቢ በሚገኙ የንግድ ቤቶች ላይ የካቲት 9/2014 ሌሊት 8:42…

አቢይ አሕመድ ከአውሮፓ ህብረት አመራሮች ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸው መንግስት ገለጸ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ቻርልስ ሚሼል እና ከሕብረቱ ዓለም አቀፍ አጋርነት ኮሚሽነር ዩታ ኧርፒላይነን ጋር በብራስልስ ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር…

በአማራ ሕዝብ ዝክረ ታሪክ ማዕከል ውስጥ ቅሬታ ይነሳበት የነበረው ኃውልት በአዲስ ተሰርቶ ተመረቀ

ባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሰማዕታት መታሰቢያ በሚል ሐሳብ በተቋቋመው የ”አማራ ሕዝብ ዝክረ ታሪክ ማዕከል” ውስጥ ቅሬታ ይነሳበት የነበረው ኪነ ኃውልት በአዲስ ተሰርቶ ተመረቀ፡፡ የማዕከሉ ስያሜም ከሰማዕታት ኃውልት ወደ የ”አማራ ሕዝብ…