Day: February 22, 2022
Britain also sanctions two Rotenberg brothersBillionaires Timchenko, Rotenbergs have ties to PutinBank Rossiya among targeted lenders, state bank...
The US president announced severe sanctions on Russia and its “elite” in response to “the beginning of an invasion” of Ukraine New economic sanct...
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በፖለቲካ ሳይንስና አለም ዓቀፍ ግንኙነት ትምሕርት ክፍል መምሕርና ተመራማሪ የነበሩት ፕሮፌሠር ካሣሁን ብርሃኑ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ፕሮፌሰር ብርሃኑ ባደረባቸው ሕመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ማረ...
"አንዳንዶቹ በዜግነት ኢትዮጵያዊ ያለመሆናቸው በመረጋገጡ እና አንዳንድ እጩዎች ደግሞ ፍላጎት እንደሌላቸው በመግለጻቸው ከ42ቱ የእጩዎች ዝርዝር ውስጥ እንዲሰረዙ ተደርጓል"--- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከሰሞኑ ማህበራዊ ሚድያ ...
የፌደራል መንግሥቱ ከህወሓት ጋር ድርድር እያደረገ ነው? በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ "እስካሁን ደቂቃ ድረስ ድርድር አልተደረገም። ድርድር አላደረግንም ማለት ግን እስከናካቴው ድርድር አይኖርም ማለት አይደለም" ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።ለ...
Prime Minister Abiy Ahmed said the country has been able to save 1 billion USD by substituting import goods during the first six months of the bu...
ዛሬ የካቲት 15 ቀን 2014 ዓ.ም እየተካሄደ ባለው 6ኛ ዙር ፓርላማ አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን በ3ኛ አስቸኳይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀረብናቸው ጥያቄዎች፤አመሰግናለሁ የተከበሩ አፈጉባዔ፤...