Day: February 25, 2022

ቻይና አስጠነነቀች !!!!

ይኸ ጽሑፍ ሰፊ ነው። በምክንያት ነው። ዝለቀው። ቻይና የትኛውም የአለም አገር ሩሲያን በሚመለከት ሁለት ቃላትን እንዳይጠቀም አስጠነቀቀች። እነሱም ወረራ (invasion ) እና hack ( የሳይበር ጥቃት ) የሚሉት ናቸው።(ወንድወሰን ሰይፉ…

በዩክሬን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ወደ ፖላንድ እየተጓዙ ነው

ጦርነት በተቀሰቀባት ዩክሬን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ወደ ፖላንድ ጉዞ መጀመራቸውን በጀርመን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለቢቢሲ አስታወቀ። ኤምባሲው ኢትዮጵያውን ተማሪዎች ወደ ፓላንድ እንዲሻገሩ ከፖላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግባባት ላይ መደረሱን ተከትሎ…

” ከሩስያ ጋር በዩክሬን ምድር አንዋጋም፣ የኔቶ አባል አገራትን ግን ኢንች እንዳይነኩ እንከላከላለን ” አሜሪካ

ለስዊዲንና ፊላንድ የሰሜን ቃል ኪዳን አገሮች ህብረትን እንዳይቀላቀሉ ሩሲያ አስጠነቀቀች ጆ ባይደን ግን ” የእኛ ሃይሎች በዩክሬን ውስጥ ከሩሲያ ጋር ግጭት ውስጥ አይደሉም። አይገቡበትም ” የሚል ዜና ነው ያሰሙት። ”…

አሳዛኙ የዩክሬን ለቅሶና መከዳት- ” የዓለም ጉልበተኞች ከሩቅ ሆነው እያዩን ነው”

ከእኛ ጋር ሆኖ የሚዋጋ ማንንም አላየንም። ብቻችንን ነው እየተዋደቅን ያለነው። ብቻችንን ነን። ብቻችንን ከወራሪው ጋር ተጋፍጠናል። የዓለም ጉልበተኞች ከሩቅ ሆነው እያዩን ነው” ይህ የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቃል ነው። ፕሬዚዳንቱ ስለ ዩክሬን…

 “ምዕራባዊያን ብቻችንን አጋፍጠውናል”ዩክሬን – ከሩሲያ ጋር ለመደራደር ዝግጁ ናቸው – ሩሲያም ፈቃዷን ዘግይታ አሳይታለች

“እንደሚደግፉን ነበር ቃል ሲገቡልን የነበሩት፤ ሆኖም ሞትን እንድንጋፈጥ ብቻችንን ትተውናል ብቻችንን አጋፍጠውናል። አገራችንን ለመጠበቅ በብቸኝነት እየተዋጋን ያለነውም እኛው ብቻ ነን” ፕሬዝዳንቱ የሩሲያ ኮማንዶዎች ሊይዟቸው እንደሚችሉ ሲጠቁሙም ሞስኮ ቁጥር አንድ ዒላማ…

ትህነግን ከወንጀል ተጠያቂነት ነጻ ማድረግ ግጭቱን በሰላማዊ መንገድ ለምፍታት እንደማይጠቅም ለኖርዌይ ልዑክ ገለጻ ተሰጠ

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ይህን የተናገሩት በኖርዌይ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር ህንሪክ ቱን የተመራውን ልዑክ ባነጋገሩበት ወቅት ነው። የአሸባሪው ህወሓት ቡድንን ከወንጀል ተጠያቂነት ነጻ ማድረግ ግጭቱን በሠላም ለመፍታት አያስችልም…