ባለፉት ስድስት ወራት በኢትዮጵያ ላይ የተሰነዘሩ ከ3 ሺህ 400 በላይ የሳይበር ጥቃቶችን መመከት መቻሉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ።የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው በሳይበር ደህንነትና ወቅታዊ ...
Month: February 2022
የዐቃቤ ሕግ ክስ እንደሚያሥረዳው ተከሳሽ ታምራት ቦጋለ ሸጎ ጥር 17 ቀን 2013 ዓ.ም በግምት ከሌሊቱ 4፡30 እስከ 6፡00 ባሉት ሰዓታት ውስጥ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ጉርድ ሾላ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ “ለምን ለእራት ብ...
አፍሪካ በተለይ በ19ኛው ክፍለዘመን መባቻ ላይ በአብዛኛው በቅኝ ግዛት ስር እንደነበረች አይዘነጋም። ይህ የቀጥታ የቅኝ አገዛዝ ዘመን ካበቃ ከግማሽ ምዕተአመት በኋላ ደግሞ በአብዛኛው በእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ ስር መውደቋን የዘርፉ...
ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ ከቻይና ዌስት ኢንተርናሽናል ሆልዲግ በጋራ ሰሜን ሸዋ በለሚና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እየተገነቡ ያሉ ሦስት ፋብሪካዎችን ወደ ስድስት በማሳደግ የኢንዱስትሪ ፓርክነት ለማሸጋገር ከስምምነት ላይ ደረሱ። ኢ...
አቶ ብናልፍ አንዷለም የሰላም ሚኒስቴር ከባህርዳር ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር “አካታች ብሔራዊ ምክክሩን ከማሳካት አንፃር የምሁራን ሚና ” በሚል ርዕስ ከዩኒቨርስቲ ምሁራን ጋር ውይይት ተካሄደ ። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የሰላ...
በደባርቅ ከተማ የሚኖር አንድ ታዳጊ ወጣት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የሚያደርገው ድጋፍ እና አስተዋጽኦ የብዙ ሠዎችን ቀልብ ስቧል። ታዳጊ ወጣት ታምራት ቀፀላ ይባላል። ተወልዶ ያደገው በሰሜን ጎንደር ዞን በደባርቅ ከተማ ነው። ዕድ...
መስቀል አደባባይ በትውፊት የኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ይዞታና የአዲስ አበባ ኦርቶዶክሳውያን የደመራ በዓል ማክበርያ አደባባይ ነው ። ነገር ግን በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዐት መሠረት የሥርዐተ አም...
ሰሞኑንን በተለያዩ አውዶችና ክፍሎች የማዕረግ እድገትና የሜዳሊያ ሽልማት በማከናወን ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች ከትግራይ እየተነሳ ወረራ የሚያካሂደውና በተለያዩ አካባቢዎች ትንኮሳ እያካሄደ ነው ያሉ...
የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ፣ የመከላከያ ህብረት ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ሰራዊታችን በፈፀማቸው ውጊያዎች የማይተካ ሚና መወጣቱን አረጋገጡ ፡፡ ኢትዮያን ለማዳን በተካሄደው የህልውና ዘመቻ...
በስድስት አመቱ አባቱ በነጭ ዘረኞች ተገደሉ። ከሰባት አመት በኋላም በአእምሮ ሆስፒታል ውስጥ እንዳሉ፡ እናቱ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። ሌላ መሄጃ የሌለው ይህ ጥቁር አሜሪካዊ፡ ከማደጎ ቤት ወደ ማደጎ ቤት ሲሸጋገር ልጅነቱን ጨረሰ...
አሸባሪዎቹን ህወሓት እና ሸኔ በጋራ ለመዋጋት እንደሚሠሩ የአማራና የኦሮሚያ ክልል ርእሳነ መሥተዳድሮች አስታወቁ የአማራና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በባሕር ዳር መክረዋል። ከምክክር በኋላም በጋራ በሰጡት መ...
ምንም ነገር ለዘላም አይቆይም ፡፡ ችግሮችህ፣ የከበቡህ ሰዎች ስራህ ትዳርህና ግንኙነቶችህ ሁሉ ለጊዜዉ ነዉ፡፡ የሁሉም ነገር ፍፃሜ የሆነ ቀን ላይ ሲሆን ታየዋለህ፡፡ በህይወቴ ሁሉ አብረዉኝ ይኖራሉ ያልካቸዉ ነገሮች እንኳን ሳይቀሩ...
የትግራይ ህዝብ ያለቁበትን ልጆቹን እንዳይጠይቅ ሁልጊዜም በጦርነት ጠምዶ ለማቆየት በሚል ሴጣናዊ ተልዕኮ ነው አፋር ላይ ካራ የመዘዘው። ብዙ ርቀት አይወስደውም። መንግስት ይፋዊ የመልሶ ማጥቃት እርምጃ የሚወስድ ከሆነ በቀናት ውስጥ...
"የጀግናቹ ውሎ" በሚል ርዕስ ስር የቀረበው አስገራሚ ገድል በመከላከያ ኩራትን፣ በሰራዊቱ አባላት ኢትዮጵያዊ ወኔ ሃሴትን የሚያጎናጽፍ ሲሆን መከላከያን ለማንጓጠጥ ለሚሞክሩ ደግሞ የሚያሳፍር ነው!! ይሔ ሁሉ ዝግጅት የተደረገው ደግ...
ሁለት ክልሎች ምን እየተደረገ እንደሆነ ሊገባቸው እንዳልቻለ ጠቅሰው ማብራሪያ መጠይቃቸውን አገረ ስብከቶቹ ለሚገኙበት አስተዳደር ጥያቄ ማቅረባቸውን ተባባሪያችን ከአዲስ አበባ ዘግቧል። በሌላም በኩል የመስቀል አደባባይን ተንተርሶ እ...
ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ከመስቀል አደባባይ ፤ወይብላ ማርያም እና ባንዲራ ጋር ተያይዞ ለተነሱት ጥያቄዎች የሰጡት ማብራርያ፤- በመጀመርያ በመስቀል አደባባይ የፕሮቴስታንት አማኞች የጠየቁት የገቢ አሰባሰብ ፕሮግራም ፍቃድ...