Month: March 2022

በየቀኑ የአየር በረራ ወደ ትግራይ እንዲደረግ ተወሰነ – በየብስ ማጓጓዝ መጀመሩ ታወቀ

ወደ ትግራይ ክልል በሳምንት 2 ጊዜ ይደረግ የነበረው የአየር በረራ በየቀኑ እንዲደረግ ለተለያዩ ዓለምአቀፍ የሰብአዊ ርዳታ አቅራቢ ተቋማት ፈቃድ ተሰጠ፡፡ ከመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት የወጣው መግለጫ እንደሚከተለው፤ «የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራይ ክልል…

በበርሜል ነዳጅ ሲሸጡ የተገኙ ሶስት ማደያዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

በበርሜል ነዳጅ ሲሸጡ የተገኙ ሶስት ማደያዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አሰታወቀ ህገ ወጥ የንግድ እንቅስቃሴ በፈጠሩና በምሽት በበርሜል ነዳጅ ሲሸጡ የተገኙ ሶስት ማደያዎች ላይ ተገቢውን እርምጃ መውሰዱን…

ገላሳ ዲልቦ አረፉ

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ሊቀመንበር የነበሩት አቶ ገላሳ ዲልቦ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ሊቀመንበር የነበሩት አቶ ገላሳ ዲልቦ በድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ ኦቶ ገላሳ…

ኦሮሚያ – ከ7 ሺህ በላይ አመራሮችና ሠራተኞች ላይ የተለያዩ እርምጃዎችን መዉሰዱን አስታወቀ

የኦሮሚያ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃበት ልማት ቢሮ የመልካም አስተዳደር ችግር በፈጠሩና የሥነ ምግባር ጉድለት በታየባቸዉ ከ7 ሺህ በላይ አመራሮችና ሠራተኞች ላይ የተለያዩ አስተዳደራዊ እርምጃዎችን መዉሰዱን አስታወቀ። ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር ተያይዞ…

ከአማራ ክልል “አላርፍ ብለዋል” ያላቸው ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስጠነቀቀ፤ ሕዝብ ከጎኑ እንዲቆም ጥሪ አቀረበ

ከየትኛውም ጠላት ጋር የምናደርገውን ትግል ከሰላም ወዳድ ወገኖቻችን ጋር በመተባበር አጠናክረን የምንቀጥል ሲሆን እዚህ እና እዚያ በመርገጥ የክልሉን ሕዝብ ሰላምና ደህንነት አደጋ ላይ ለመጣል በግልፅም ሆነ በህቡዕ የምትንቀሳቀሱ ኃይሎች ከዚህ…

የኦነግ ጠቅላላ ጉባኤን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ ውሳኔ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤን አስመልክቶ ውሳኔ ሰጥቷል። ቦርዱ ፓርቲውን አሰመልክቶ የተሰጠው ውሳኔው እንደሚከተለው ቀርቧል። የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ…

ተሳፋሪ ሽጉጥ በመደቀን የሞባይል ስልኮች የወሰደውና ይህንኑ ስልክ የገዛው ተከሳሽ በእስራት ተቀጡ

የራይድ አገልግሎት እየሰጠ ካለ ሾፌር እና ተሳፋሪ ሽጉጥ በመደቀን የሞባይል ስልኮች የወሰደው ተከሳሽ እና ይህንኑ ስልክ የገዛው ተከሳሽ በውንብድና እና በመሸሸግ ወንጀል በእስራት ተቀጡ ተከሳሽ አስማረ ገብሬ የዐቃቤ ህግ የክስ…

ሲሚንቶ ከ450 ብር በታች ከፋብሪካዎች እየወጣ ከአንድ ሺህ ብር በላይ ይሸጣል

ኮንትራክተሮችና ሸማቾች ዋጋው በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ300 ብር በላይ መጨመሩንይናገራሉ አዲስ አበባ፡- የሲሚንቶ ዋጋ በመወደዱ ለግንባታ መጓተትና ለአላስፈላጊ ወጪ ተዳርገናል ሲሉ ኮንትራክተሮችና ሸማቾች አስታወቁ። የኢትዮጵያ ሲሚንቶ አምራቾች ማኅበር በበኩሉ ሲሚንቶ…

«ፑቲን ስልጣን ላይ መቆየት አይችሉም አሉ» ጆ ባይደን ክሬምሊን አይመከታችሁም ብሏል

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን፤ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ስልጣን ላይ መቆየት አይችሉም አሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ “ይህ በባይደን የሚወሰን አይደለም፤ የሩስያ ፕሬዝዳንት የሚመረጡት በሩሲያውያን ነው” ብሏል። ነገሩ የትርጉም…

የስንዴ ምች ዓለምን እያሻት ነው – የዩክሬኑ ጦርነት

የቬልትሁንገር ሂልፈ ቃል አቀባይ ዚሞን ፖት እንደሚሉት እነዚህ ሀገራት አሁን የሚገኙበት ሁኔታ አሳሳቢ ነው።ከዚህ ሌላ በርሳቸው አስተያየት በዓለማችን የምግብ እጥረት የለም። «ሁሉንም ዓለም ሊመግብ የሚችል  በቂ ምግብ በዓለማችን እየተመረተ ነው።ይሁንና…

የኦፌኮ ጉብኤ መረራን መሪ አድርጎ ሰየመ፤ ኦነግና ዳውድ እንዴት እንደሚቀጥሉ እየተጠበቀ ነው

ኢፌኮ መሪዎቹን መረጠ። ኦነግ ለሁለት በመከፈሉ ገና መደበና ጉባኤውን እንዴት አካሂዶ ሪፖርት እንደሚያቀርብ እስካሁን የታወቀና የተሰማ ነገር የለም። የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ (ኦፌኮ) ፕሮፌሰር መረራ ጉዲናን በድጋሚ የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ ሲሰየም፣…

“ዓላማችን ዶንባስን ነጻ ማውጣት ነው” ሩሲያ አልተሳክቶም?

አሁን አሁን እየወጡ ያሉ መረጃዎች ሩሲያ በጦርነቱ ያሰበችውን ያህል እንዳልተሳካላት የሚያመላክቱ ሆነዋል። ዘመቻው የተለመደው የምዕራቡ አለማት የወሬ ክተት እንጂ በተግባር ሩሲያ ዩክሬንን በምትፈልገው ደረጃ ደቁሳለች የሚሉም አሉ። “ኮሎኔል ጀኔራል ሰርጌ…

የናሚቢያዉ ዘር ማጥፋት

በቅኝ ገዢዎች ላይ ያመፁ የሔሬሮ ማሕበረሰብ አባላት በ1904 (ዘመኑ በሙሉ እንደ ጎርጎሪያኑ አቆጣጠር ነዉ) በጀርመን ጦር የተደፈለቁበት ዝነኛዉ የዎተርበግ ተራራን የተንተራሰችዉ ኦካካራራ ትንሽ ናት።አንድ የተግባረ-ዕድ ማሰልጠኛ ማዕከል፣ ሁለት የትራፊክ መብራቶች፣…

አገራዊ ምክክር ያለምንም የውጭ ጣልቃገብነት – የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን

አገር በቀል የውይይትና የምክክር እሴቶችን በግብዓትነት በመጠቀም ብሔራዊ ምክክሩ ስኬታማ እንዲሆን እየሰራ መሆኑን አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ገለጸ። የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ እንደገለጹት ኮሚሽኑ ከተቋቋመ በኋላ ሥራ…

ጌራሲሞቭ የፑቲን ቀኝ እጅና የጦርነት ዶክትሪን ባለቤት

የሩሲያ ጦር ኢታማዦር ሹም ነው፡፡ ምስጢራዊ እና ውስብስብ፤ ከራስ ጸጉሩ እስከ እግር ጥፍሩ ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ ጦረኛ ነው፡፡ በዓለም ስሙን ያገነነለት የራሱ የሆነ የጦርነት ዶክትሪን አለው፣ ጌራሲሞቭ ዶክትሪን ይባላል፡፡ መከላከያውን…

«በአማራ ክልል የምግብ ዋስትናቸው ያልተረጋገጠ 11 ሚሊየን የሚሆኑ ዜጎች አሉ»

የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ወ/ሪት ሰላማዊት ካሳ ከሰጡት መግለጫ ዋና ዋና ነጥቦች የመንግስት ውሳኔና ሰብአዊ ድጋፎችን በተመለከተ 👉 መንግስት በትግራይ ክልልም ሆነ በሌሎች አካባቢዎች ሰብአዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች ድጋፍ…

“ብልህ የፖለቲካ መንገድ…የሰከነ የፖለቲካ ባህልን መምረጥ ያዋጣል” ይልቃል ከፋለ

“ፖለቲከኞቹ አሁን የምንሄድበት መንገድ የነገን የአማራ ሕዝብ መሻት ይወስናልና የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ሁለተኛ ቀን ውይይቱን እያካሄደ ነው፡፡ የምክር ቤት አባላቱ በውሎሏቸው ትናንት…

ስለ ወክልና መሰረታዊ ጉዳዮች በኢትዮጵያ ህግ

መግቢያ ሰዎች በተለያዩ ምክንያቶች ጉዳዮቻቸውን በራሳቸው መፈጸም ወይም ማከናወን የማይችሉባቸው አጋጣሚዎች ጥቂት አይደሉም፡፡ይህም ሲሆን ሌሎች ሰዎች ጉዳያቸውን እንደነሱ በመሆን እንዲፈፅሙላቸው ሲያደርጉ ይስተዋለል፡፡ ጉዳዮቹ በተለይ ለምሳሌ ማህበራዊ(ለቅሶ መድረስ፣የተመመ ሰው መጠየቅ ወዘተ)…


“…በሌብነት የሚጠረጠሩ አመራሮች ከእንግዲህ ቦታ የላቸውም”

ሕዝብን የሚያማርሩና በተለይም በሌብነትና ብልሹ አሠራሮች እጃቸው አለባቸው ተብለው በግምገማ ከኃላፊነታቸው የተነሱ አመራሮች ላይ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወሰድ የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ የፓርቲው ጽ/ቤት ኃላፊና የማዕከላዊ ኮሚት አባል የሆኑት…

በእነ ዶ/ር ደብረጺዮን የክስ መዝገብ ነዳጅ የዘረፉ ለትህነግ ምሸግ የቆፈሩ ድርጅቶች ክስ ተለዋጭ ቀጠሮ ተበጀለት

ዐቃቤ ህግ በእነ ዶ/ር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል የክስ መዝገብ የተካተቱ የሶስት ድርጅት ተወካዮች ዛሬ በችሎት ቢቀርቡም የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ አድራሻው ያልተገኘው የካሌብ ኦይል ኢትዮጵያ ተወካይን በተመለከተ አለመገኘቱን በጽሁፍ ማረጋገጫ…

መንግስት ለሰብዓዊነት ሲባል ግጭት ለማቆም መወሰኑን አስታወቀ

በመሆኑም ለሰብኣዊነት ግጭት የማቆም ውሳኔ የተፈለገውን ውጤት ማምጣት እንዲችል መንግስት በትግራይ ክልል የሚገኙ አማጺያን ከማንኛውም የጥቃት እንቅስቃሴ እንዲታቀቡ እና ን በጉልበት ከያዟቸው የአጎራባች ክልል አካባቢዎችእንዲወጡ ይጠይቃል። ይህ የመንግስት ጥረት እና…

ከባሕር ዳር – ዳንግላ የኤሌክትሪክ አስተላለፊ የታወር ብረት ስርቆት የፈፀሙ ተጠርጣሪዎች ተያዙ

ከባሕር ዳር – ዳንግላ በሚሄደው 66KV የኤሌክትሪክ አስተላለፊ መስመር ላይ የታወር ብረት ስርቆት የፈፀሙ ተጠርጣሪዎች እየተያዙ መሆኑን የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር 8ኛ ዋና ፖሊስ ጣቢያ የቴክኒክ ምርመራ ተወካይ ሳጅን ስጦታው ንጉሴ…

…የሌብነት እጆች ሁሉ ይቆረጡ!

ብቁ፣ ገለልተኛና ነጻ የሕዝብ አገልግሎት ሥርዓት መገንባት፤ የሕዝብ አገልጋዮችን እሴት መገንባትና ሥነምግባርን በማሻሻል ውጤታማ የህዝብ አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓት መዘርጋት፤ በሲቪል ሰርቪስ ዘርፉ መሠረታዊ ለውጥ በማምጣት በአገራዊው የልማት ጉዞ ጉልህ ሚና…