Day: March 5, 2022
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ከአዲስ አበባ ከተማ ህዝብ ጋር በመሆን ታላላቅ ዓለም አቀፋዊ፣ አህጉራዊና ሀገራዊ ሁነቶች ያለምን የጸጥታ ችግር በሰላም እንዲጠናቀቁና የሀገራችን ገጽታ እንዲገነባ የበኩሉን ድ...
በሶማሌ ክልል የታሰበው ብጥብጥ ከየአቅጣጫው ሃይል የሚሰባሰብለት ሲሆን ዋና ዓላማው የመንግስትን ሃይል ወደ ምስራቅና ወደ ምዕራብ ምስራቅ በመጎተት በወልቃይት ሰፊ ጥቃት ማድረግ ነው የሶማሌ ክልል አንጻራዊ ሰላም ያላበት በመሆኑ ይ...
በሲዳማ ክልል ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ባልተወጡ 384 አመራር አካላት ላይ ፖለቲካዊ ውሳኔ መሰጠቱን በብልፅግና ፓርቲ የሲዳማ ክልል ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ፖለቲካዊ ውሳኔ ከተላለፈባቸው መካከል 146 ከአመራርነት እንዲነሱ ሲደረግ፤...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን 4ኛው ፓትርያርክ የነበሩት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ በቀድሞው አጠራር በጎንደር ክፍለ ሀገር በደብረታቦር አውራጃ ልዩ ሥሟ ማር ምድር በመባል በመትታወቅ ቀበሌ ከአባታቸው ከብላታ ፈ...